ZewdneshTadese -ዘውድነሽ ታደሠ
ZewdneshTadese -ዘውድነሽ ታደሠ's Channel
 
 
 
 
ስለ ፋቅር
 
🔴#ምን ጉድ ነዉ
607
 
ZewdneshTadese -ዘውድነሽ ታደሠ
Profile
 
Name
ZewdneshTadese -ዘውድነሽ ታደሠ
Description
ሰላም ዉደና የተከበራቹ የሐገሬ ልጆጅ እደምናቹ እኔ አለሁ እግዚአበሔረ ይመስገን ይኸንን ቻናል ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ አሪፋ አሪፋ ቁምነገር
አዘል ቢደዎችን ይመልከቱ
ስንል በትትና እጠይቃለን ከዘር ከሐይማኖት ነፆ ነዉ😘🙏
Subscribers
17.9K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
zewdneshtadese (4 minutes ago)
https://youtu.be/_vl8uvoT_OA?si=2k2PARAr0My_96uS
Sambal-j6q (10 minutes ago)
እኔ ምለው እህቴ የድምፅ ቅጅ አለ ካልሽ አሰምን??? ካልሆነ ግን አሉ አሉ አሉ___ እያልሽ አታውር።እንግድ እንግድ እንግድ የምለው ንግግርሽም አስተካክይ በጣም ይቸካል እህቴ
BetyBetu-vm6lt (17 minutes ago)
ምንድን ነው እነግዲህ እያልሽ አዛግሽን
HabtamuAyele-d2n (28 minutes ago)
እንግዲህ ከየት ነው ከባህር ዳር ወይስ...
girmakebe (32 minutes ago)
ፖሊስ ለማንም በጥባጭ የወንጀል ምርመራ ጭብጥ ሰጥቶኛል ነው የምትይው?
MulugetaHaile-yx4gq (46 minutes ago)
አንቺ በጥራቃ ሥራ ቀይሪ አላልኩሽም ።
terefe99-wt9um (51 minutes ago)
አንግዲህ አንግዲህ አንግዲህ አንግዲህ አንግዲህ፨'''''''''''''''''''''''''''''''''''
rahelyifru (2 hour ago)
ምን ጉድ ነሽ በእንግዲህ እንግዲህ ጨረሽው ኤጭ አምበጫረቅሽው
bentiefa3702 (2 hour ago)
የባል ዘመድ ቂጡን በአመድ ትሉ የለም እናንተ ሴቶች!!!!
AsterZerihun-tu4gf (2 hours ago)
አንቺ ሴት አይደለሽም ወይ ጭራሽ ለሱ ተቆርቌሪ የሆንሽው?
idil3211 (7 hours ago)
እንግዲህ ቻዉ ?
konjetalemudegifie2400 (3 hours ago)
ወሬኛ አትሁኚ በሞተች እህትሽ ፎሎ አሰብስቢ የድምፅ ቅጂ አለ ካልሽ ማሳየት ነው እንጂ አሉ አሉ ሰለቸን
SelamSeli-u7j (4 hours ago)
ምን የምታውቂው ነገር አለ በሰርግ ማግባት የወንድን ክፍት ይቀይራል እኔ በሰርግ ሳላገባ 15 አመት ኖራለው
bimeshimynegal2725 (19 hours ago)
ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ ደረሶ ጠበቃ አትቁሚ !! እነሱ ከሆነም ታስረው ነው የሚወጡት እሷስ በሆድዋ ጨቅላ ይዛ የተቀጨቺው ? እውነትን ማንም ቢያድበሰብሳት አንድ ቀን ትፈርዳለች !!
bentiefa3702 (20 hours ago)
ልክ የሆነ ከባድ ምስጥር ያገኛሽ መስሎኝ አንቺን መስማቴ ቆጨኝ!!! ምንድነው ደግሞ ለሁለት ሆናችሁ ነው የሚታወሩት?
EndashawEshetu-e8i (14 hours ago)
Liknesh yen hit
nurhanawel1721 (16 hours ago)
ለምን ባንቺ ልናደድ በራሴ እንጂ "እንግዲህ" እያልሽ የሰው ጆሮ ታደሚያለሽ!
KibneshDerecha (21 hours ago)
አንች ደሞ በጣም የወረኞች ወረኛ ነሸ እውነቱን የደምፂ ቅጅ የሚታሰሚ ትመሰያለሸ ሁላቹም አቃጣሪዎች ናቸሁ በዚህ ሰዓት ፀሎት በቻ ነው የሚያሰፈልገው አትፈረጅ
She12-e5t (10 hours ago)
ጋዚጠኛ ነሽ እንዲ ?? እሪፓርቱ ለማድረግ ብቁችአይደለሽም I don’t think you tube is not paying to you . እንቶ ፎንተ የጥርቅም ሪፖርት ነው ይዘሽየመጣሽው በዚህላይ መንደርተኛ ትመስሊያለሽ :: ለሞተችው ማዘን ሲገባሽ ደጋፊ ሆነሽ ነው የመጣሽው :: ህሊና የሚባል ነገርየማታውቂ ነሽ :;
MohamadOsman-g1u (17 hours ago)
ቃርያ ያሆና ኒግግር
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.10 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 1.90