Profile
Name
ሳምሪ ቲዬብ Samri Tube
Description
እንካን ወደ ሳምሪ Samri Tube በስላም መጣችሁ በዚህ ቻላል መንፍሳዊ የሆኑ ትምህርቶችና መዝሙር መንፍሳዊ ጥያቄና መልሶች ትረካዋች ጭውውት ወጎች ___የመሳስሉት ይትላለፍሉ ስብስክራይፕ በማድረግ ቤየስብ ይሁኑ ላይክ ሼር እንዲታደረጉ በፍቅር ቃል እጠይቃላሁ አመስግናለሁ
Subscribers
5.79K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Tsehay27
(4 minutes ago)
ሰላም ሰላመ ክስስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ዋው ወልድያ የፍቅር ሃገር በጣም ታምራለች በርችልን ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድስግልን አሜን፫
|
![]() |
kabron366
(9 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ይበል ሳምሪ እንካን መጣሽ ወልዲያዬ ስላምሽብዝት ይበል ጥላቶችሽን ይያዝልሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን. አሜን
|
![]() |
barkotmedia
(18 minutes ago)
ሀገሬ ወልደያዬሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችሁ ወገኖቸ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርን አንድነትን መዋደድን መተሳሰብን ለሰው ዘር በሙሉ ተመኘሁ መልካም ሁኑ መልካምነት ለራስ ነው በጎ አድርጉ የበጎነት ዋጋው ሰፊ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልንl
|
![]() |
rahmatube5596
(27 minutes ago)
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
|
![]() |
atsedetube123
(32 minutes ago)
እንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በጣቺ ቀጥይበት ከዚህ በበለጠ እንጠብቅሻለን በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ሺር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
|
![]() |
tgtubelo6774
(47 minutes ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወልዲያ አገር በጣምነው የምታምረው አስጎበኘሽን አመሠግናለሁ
|
![]() |
astartube7449
(52 minutes ago)
ወልዲየ ከተማ ክፊሸን አልሰማ ሰላምሺ ይብዛ
|
![]() |
firetube9265
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም ሳምሪ እንዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ ዋውውው በጣም የሚያምር ቦታ ነው ያሳየሽን አሩጋዴ ያለበት ደስ ስል ዋውውው
|
![]() |
Genet27-q9v
(1 hour ago)
ሰላም እህቴ ሳምሪ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የሚያምር ቦታ ነው ሀገሬ ኢት ዮጵያ ውብ እኮነች ሰላም ፍቅርን መተሳሰብን ያብዛልን የመጣብንን የጠላት ሴራ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያንሳልን በቃ ይበለን አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
atereftube19
(3 hours ago)
ሰላም ሠላም እህት እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የሆነ ቆይታ ነበር ውብ ሀገር ሀገራችን ማነው እንደኔ የክፍለ ሀገር መንገድ የሚወድ ሸንኮራና ቆሎ ዳቦቆሎ በየምንገዱ እየገዛ እህህህ
|
![]() |
martatube8194
(6 hours ago)
ሰላም ሰላም እህቴ እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ዋው በጣም አሪፍ ቦታ ነው ያምራል
|
![]() |
Admaletube
(16 hours ago)
ሰፊ ናት ኢትዮጵያ ሁሉም አላት እግዚአብሔር ይሐስገን ፍቅር ይኑራቸው ሕዝቦቾ ካላቸው አካፍለው።
|
![]() |
selam_Tube
(13 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሸ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ወድ እህቴ እግዜአብሄር ሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን አሜን ዋውውውውውው ዋውውውውውውው ዋውውውውውውው ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛልን አሜን
|
![]() |
umomohamad
(19 hours ago)
ሰላም እንዴት ናቹሁ አሏህ ሀገራችንን ሰላም አንድነት መተሳሰብ ፍቅር መተዛዘን መከባበር ይስጠን ሀገራችን ሰላም እዝነት ራህመት በርከት አንድነት መተሳሰብ ፍቅር መተዛዘን መከባበር ይስጠን አሚን ጥሩ ቆይትነበርንን
|
![]() |
seblegeto851
(3 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ጣናይስጥልኝ ሰላምለዚበት በታዉ አገሪ አሪፈ ነዉ እግዚአብሔር ሰለም ላገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ የስበን ሁላችንም በፀለት እንበርታ ባዲሰ ቪዲዮ እንገናኜ እናመስግናለን
|
![]() |
በጎአሳቢTube
(9 hours ago)
ሰላምሽ በክርርስቶስ ይብዛልን እማ ሠላም ፍቅር አንድነትን መተሳሠብን ያድርግልን ለሀገራችን ለኢትዪጲያ በጣም ደስስ ትላለች ወልዲያ በርችንን እህታለሜ ሀገራችንንን ኢትዩጲያን ሰላሞን ያዉርድልን አሜን
|
![]() |
Lidu21
(9 hours ago)
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደእና መጣሽ የወልድያ ጠላቶችዋን ያንሳላት በእውነት የዛ አገር ነገር ሁሌ ለቅሶ ስላየሁት ደስ ብሎኛል አሪፍ ቆይታ ነበር
|
![]() |
rahmatube6886
(6 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ወልዲያን ስላሳዬሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ይምጣልን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
|
![]() |
RimHikmatube-x9h
(15 hours ago)
በጣም በጣም ነው የሚያምረው ያረብ
|
![]() |
Kdisttube
(16 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንት ይሁን የኔ ዉድ ዋዉ በጣም ደስ የሚትል አገር ናት ዘና አረግሽን በእዉነት ሀገራችን በጣም ልዩ ናት ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ በርት እናመሰግናለን
|
Add comment