ሊዲያ የድንግል ልጅ 2
ሊዲያ የድንግል ልጅ 2's Channel
 
 
ሊዲያ የድንግል ልጅ 2
Profile
 
Name
ሊዲያ የድንግል ልጅ 2
Description
Welcome to my channel if you subscribe my channel you get more benefits, information, vlogs Subscribe my channel to Entertain your self.
እንኳን ወደ ዩቲዩብ ቻናሌ ደህና መጣችሁ የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች ፣መረጃዎች ፣ቪሎጎች ታገኛላችሁ ራስን ለማዝናናት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

Subscribers
1.44K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
fanatube196 (3 minutes ago)
እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አሪፍ ምክር ነው የሰጥሽን የሴት ጎደኛ እደኔ ብዙም አስፈላጊ አደለም ከኋላ ዘወር ብለው ለምቅበር ነው የሚፈልጉት ለሰጥሽን ትምህርት እናመሰግናለን
donaytroyal860 (9 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ እህቴ
አሚ.YouTube (17 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በርችልን እህታችን የሴት ጓደኛ መምረጥ የወንድንም ያካታል እዝህላይ ስውን ስው ነው እሚጠፋው በርችልን
MrsHawa (27 minutes ago)
ሰለም ሰለም በልጆች ውድ ታች የሴትጓደኛ የተሳሳተ መልዕክትም ግን ሁሉም ጓደኛ እንደሌለበት ያንን ሃዘን ሀዘናቸውን ደስታቸው እንሁን አንድ ጓደኛ አለኝ ብለህ ይቅርታ ለሁሉም ሰው ሁሉን ጓደኛ የጠፈር ላይ አይደለም በኔ አመለካከት
Emebet350 (32 minutes ago)
ሰላም ይሁን ለዚህ ቤት እህታችን ሊዱየ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማየ የሴት ጓደኛ መምረጥ በጣም ተፈላጊ ነው ምስጢር እምትጠብቅ የጓደኛዋን ችግር ልክ እንደራሷ እምትረዳ በቃ ሁለ ነገር እምትሆነው ግን እንዲህ ያለ ጓደኛ ከወጣ ወጥቶ ነው እሚገኘው ጡሩ ጓደኛ ፈጣሪ ያጣምረን
faiza5 (46 minutes ago)
ሰለመ ሰለም ሰቸምሺ ይብዘ አህቴ አከን ደህነ መጠሺ አለህ ሀገረችን ሰለም የድሪጊልን አኬረ ዘመን ሴት ልጅ እንዴት በሴት ትጨኪነሌች አ የአለህ ከይሩን ነገሪ አሰመን ጀመይመጠ ጉድ ዬለም
senaitekenda3945 (52 minutes ago)
ትክክል ነሽ የኔ መልካም
bettytube (2 hour ago)
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ ሊዲዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ከዚህ የተሻለ ነገሮች ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፍ አደረጋለሁ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ የሴት ጓደኛ ጥሩ ሆና መጥፎም ሆናል ልትመጣ ትችላለች እንዳመጣጡ መመለስ ነው
muna2056 (2 hour ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሉዲያ እኳን በሰላም መጣሽ የሴድ ጋደኛ ከስቱ አድ ካልሆን የልብ ጋደኛ ለማግኝት ገባድ ነው አዳድ እድገትሽ ሳይሆን ውድቀትሽ ምትመኝ አለች ግን በቅናት ወይም የሷ መቀየር መለወጥ ለሷ ምንም የሚ ወስድባት ነገር የለም መረዳት መተሳሰብ ነው የሚጠቅመን ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን
ማራናታ (2 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዝህ ቢት እኳን ደህና መጣሽ እህት የሴት ጓደኛ ጥሩም ነዉ መጥፈም ነዉ መልካም እዳለ መጥፎም አለ
selamtube4255 (10 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን በርቺ የሰው ልጅ በመልኩ በአስተሳሰቡም በሁሉ ነገር ይለያል ጥሩ አለ መጥፋም አለ እግዚአብሔር እንደዚህ የሚያደርጉት ልቦና ይርጣቸው
litemedia71 (3 hours ago)
በርቺልኝ የኔ ዉድ ነገር ጎበዝ ነሽ
misssaramedia8949 (9 hours ago)
ሰላም ሰላም እሄቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በርቺልኝ ማሬ ገና ብዙ እንጠብቃለን
tube6107 (2 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ ተገረችንም ሰላም ያድርግልን የመረጥሽው ጥሩ ሀሳብ ነው በርቺ ጎደኛ ማለት የህይወት መሰረት ነው ጥሩ ጎደኛ ደስተኛ ሊያረግሽ እደሚቸል መጥፎ ጎደኛ በዝያ ልክ ያበላሻል በርቺ
netsanetmedia21 (15 hours ago)
selamshi yibza ehit enikan dehina metashi baleshibet fetary yitebikshi selam fikr adinet lehagerachin Ethiopia yihuniln beyalnebet fetariy yitebiken
مريممحمد-ه5ح4ض (12 hours ago)
እሙሀናን-መ3ዐ (8 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማማ አሪፍ ቆይታ ነበር መርቺ
ሰላምሀበሻ (2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ጎደኛ ለብዙ ነገሮች ያስፈልጋል ለክፊ ለደጉም መልካም ነው ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን
sofiya857 (3 hours ago)
ሰላም እቴ ልክነሽ ሴት ለሴት ክፎዎችነን ግን ደግሞ ሁሉም ናቸዉ ማለት አይደለም እርስ በርስ መመቀኛኘት በጣም ጎልቶ ይታይብናል
selamtubeEht (19 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ዋውውውየኔውድአሪፍነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ላገራችን ያ ብቅን በጣም
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 2.10