Profile
Name
ARON TUBE አሮን ቲዩብ
Description
Subscribers
5.4K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
AronTube
(4 minutes ago)
ውድ የሀገሬ ልጆች ስለገንቢ አስተያየቶቻችሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ በዚህ አጋጣሚ ስራየን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ደወሏን በመጫን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑኝ::
|
![]() |
ebrolaale7052
(9 minutes ago)
አህመድ ግራኝ ሶማሌ ሳይሆን አፋር ነበር አዳል ማለት አፋር ዳናክል ሲሆን ሰማሌዎች ብግድ የኛ ብሎዋል እናም አሁንም የኔ ግራኝ ታሪክ እንደገና ቢመረመር ነው ባይኔ.
|
![]() |
ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
(17 minutes ago)
ኢማሙ አህመድ ጀግናችን ነው የኢትዮጵያን ከራት ኢትዮጵያ ኤርትራ ሱማሌን ጂቡቲን አርጎ በሰላም በፍቅር የመራ ብቸኛው መሪ ነው አንድም አፄ ያልመራቸውን አገር
|
![]() |
jemilahussen2214
(28 minutes ago)
በርታ ብችል መቶ ግዜ ሰብስክራይብ አረግህ ነበር ኢማሙ አህመድ የኛ ጀግና
|
![]() |
wesenyel
(32 minutes ago)
ለምንድነው የኚን ታላቅ ጀግና መሪ ኢትዬጲያዊነቱን እና ከዚህም በመነጨ የተደረገ የነፃነትና የእኩልነትን ለማረጋገጥ የተደረገ ጦርነት እና የተገኘም ውጤት እንደነበር በእርግጠኝነት ለመግለፅ አይሞከርም ይህ ደግሞ የኢትዬጲያ ታሪክ ከአፄወች ውጪ ምንም እንዳልነበር እንደመግለፀ ነው የሚሰማኝ። ለመሆኑ በኢትዬጲያችን ታሪክ ውስጥ የአዳል ሱልጣኔት የሚባል የኛ ታሪክ የለም ታድያ የዛሬዋን ኢትዬጲያዊ ገፅታ ከምን የተገኘ እና የመነጨ ነው የማንስ ታሪክ ነው ። ይህን በመዝለል የሚገለፅ ታሪክ የኢትዬጲያ ንሶማሌወችና አፋሮችን እንደመክዳት የሚቆጠር ነው እንዳውም ከዚህ በላይ በምስራቆ አፍሪካ የሚገኙትን የሆሉንም ሱማሌወችና አፋሩች በወርቅ የተፃፈ ተየኢትዬ ጲያዊነት የምስራቅ ድንቅ ታሪክ እንደመክዴት ነው ። ይህን በአቅና በኢትዬጲያዊ ጨዋነት እውቅና እንዲኖረው ካልተደረገ ሆሌም ጉዶሎ ነን።
|
![]() |
Ibrahim-v3p9x
(46 minutes ago)
Insha.alla
|
![]() |
TofikNuradin-ti8zj
(51 minutes ago)
የኛ ጀግና እመም አህመድ
|
![]() |
ibrahimali6657
(2 hour ago)
Imam Ahmed yene jigna
|
![]() |
EndaleBulBla
(1 hour ago)
እኔ ሰለ ግራኝ ስስማ ያደኩት ታሪክ የሆነ እልባት እንዲያገኝ ? ግራኝ መሐመድ የምን ሐገር ተወላጅ ናቸው ኢትዮጵያዊ ናቸው ? ወይሰ አረቡ
|
![]() |
brehanbekele1345
(2 hours ago)
ግራኝማ እስላም የላከው አራጅ ነው !
|
![]() |
wesenyel
(8 hours ago)
በጣም አሪፍ በቀጣይም የኚን ታላቅ ጀግና የኢትዬጲያን መሪ እና ንጉስ አቃቸውን በበለጠ እና በተሻለ ለማህበረሰባች ተደራሽ ቢደረግ ። ሳይገለፅ ታልፎል ቢገለፅ የተሻለ ያደርገው ነበር የምለው በእርግ ጠኝነት ኢትዬጲያዊ ሙስሊምነቱ ከመነጨ የአይማኖቱን እኩልነትንና የእስላሞችን በአገራቸው በአይማኖታቸው ተከብረው በኢትዬጲያዊነታቸው እንዲኖሩ ያለመ እና ከዚህም አንፃር መሆን ያለበትን ሆሉ በአላፊነት የተወጣ ብቸኛው ለ 15 አመት በአይማኖት መቻቻልና በመከባበር ዛሬ የምስራቅ አፍሪካ አገሮች ተብለው የተከፋፈሉትን ሱማልያን ጅቡቲን ኤርትራን አንድ አገር በማድረግ የመሩ ብቸኛ የኢትዬጲያ መሪና ንጉስ ነበሩ። በዚህ ደረጃ ቢገለፅ የዛሬውን ትውልድና ኢትዬጲያዊን ወደተሞላ ከፍታ ያሻግራ ብዬ እላለው።ግን ቢሆንም የኔ ታሪክ በመሆኑ ደስተኛ ነኝ።
|
![]() |
Elwa-r8t
(2 hours ago)
ኢማሙ ኣህመድ ጀግና
|
![]() |
ሁሴንነኝየሐራው
(9 hours ago)
ኢማሙ የኛ ጀግና
|
![]() |
rahelloveTube
(18 hours ago)
እናመስግናለን ወንድማችን የማናቀውን ስላሳወከን ታሪክ ማወቅ መልካም ነው
|
![]() |
merontesfaye152
(7 hours ago)
ላይክ አሮንዬ በርታ የኔ ውድም
|
![]() |
skking3686
(16 hours ago)
ሓረር ኢትዩጵያ ኣልነበረችም በዛን ጊዜ የነበረችው ክርስቲያናዊት ጺወናዊት ኣቢ ሲንያ ናት ሓረር እራሶን የቻለች ሀገር እስልምና ነበረች ኣሁን ኢትዩጵያ የተባለችው 7 የኢስላም ሱልጣኔቶች ነበሩባት እንዚህን እየወረረች የያዘችው ኣሁን ኢትዩጵያ የተባለችው ኢትዮጵያ 100 ዓመቶ ነው ።
|
![]() |
AliMohammed-u4s
(15 hours ago)
አህመድ ግራኝ ሶማሌ እን አዳል ምን ይጋናኝላ ቲክክሌኝ ታርክ አይዴልም
|
![]() |
queenlove6497
(19 hours ago)
የተወለደው ጋራሙለታ የምትባል ኦሮሚያ ውስጥ ነው የተወለደው ቤሄሩ ግን ሶማሌና ኦሮሞ ነው ይባላል
|
Add comment