Profile
Name
senaa tube 2 (ሴና tube)
Description
እንኮን ወደ senaatube2(ሴና) በሰለም ማጣቹ በዚቸነል የታለየየ እዉቀት ማቅሰም ከፈለገቹ ሰብስክረይብ በማረግ ይቀለቀሉ
Subscribers
1.02K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ሃስናትዩቱብወሎከሚሴ
(3 minutes ago)
ሰላምታችን ወዴትነው ጉዞ መልካም የመንገድእና አሪፍ ነው ዳምናው ዴስይላል️
|
![]() |
fatumatube1543
(9 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም የኔ ወርቅ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
ዋሌትዩቱብ-ኀ4ሐ
(18 minutes ago)
ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ግድ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ ነፅህ አየር እየውሰዳችሁ ታዳ ስትመለሱ አሪፍ ዜና እፍልጋለሁ ፍቅር ሰላም ለሀገራችን እንዲሁም በስርቤት ለሚሰቃዩ ውንድሞች ፍትህ
|
![]() |
ይማምሚዲያ3
(28 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዉ ምርጥ ነዉ ደስይላል እህታችን። በርችልን
|
![]() |
Seadatube-py4ih
(31 minutes ago)
ሰላምሰላምሰላምሰላም ለዚቤትዋውዋውዋውዋውዋውብያለሁማሻአላ
|
![]() |
tesfayoutube
(47 minutes ago)
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
|
![]() |
ደቡብፍቅርዩቱብ
(52 minutes ago)
ወለይኩም አሰለም ወረመቱላሂ ወበረከቱማሻ አላህ
|
![]() |
mersa12
(1 hour ago)
አሰለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ መልካም ጉዞይሁነን እላቹሁ በሰላምተመለሡ በጣም ደሥይላል አላህሀገርአቺነንሰላም ያርግልን ያረቢ
|
![]() |
hanantube259
(2 hour ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
|
![]() |
rabi-tube6854
(2 hours ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህታችን ሠላምሽ ይብዛ ማሻአላህ ደሥ ይላል እህቴ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
|
![]() |
srdinbe3315
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም ውዶቼ ሰላማቹ ይብዛ አሪፍ ጉብኝት ነበር ፓስፖርት በስንት ቀን ይታደሳል
|
![]() |
እሙሱመያፍቅርቲዩብ
(20 hours ago)
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራችን ፈትህህ ፈትህህህ ሰሚ ላጡ ወገኖቻችን ያረብ
|
![]() |
Tube-sn4xu
(14 hours ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
|
![]() |
emumubarekk
(21 hours ago)
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሰሀለን እዚቤት አገት ደፊ አገር አጠፊ ክክክክ ይባላል ማሻ አላህ አሪፍ ነዉ በሰላም ተመለሱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ
|
![]() |
maryemhamedtubez920
(7 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል እማማ ኢትዮጵያን እንኳን አይመሥልም ግን በጣም ደሥ ይላል
|
![]() |
haniwollotube4126
(21 hours ago)
ሠላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን የሀገሬ ልጆች በሠላም ከሀገራችሁ እደወጣች ፈጣሪ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እንደ ተፈጥሮ ምን እሚስደስት ነገር አለ በርች
|
![]() |
zinettube4825
(7 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ በማያልቀው ሰላምታየ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ወደ ሀገር ልትገቢ ከሆነ ታድለሽ በሰላም ግቢ ውዴ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁን በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸው
|
![]() |
ሂራዩቱብ
(18 hours ago)
ሠላምአላይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁመሻአላህአሪፍነው
|
![]() |
ReemTube
(23 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሰላምታ እዝነት በረከት አይለይሽ እህቴ ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ሰላም ለሀገራችን
|
![]() |
አሚናትTube2
(11 hours ago)
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላማሽ ይብዛልኝ
|
Add comment