Maryem hamed tube z"
Maryem hamed tube z"'s Channel
 
 
መልካምነት ለራስ ነው
18
ቀጣይ ክፍል ስድስት
17
እንተዋወስ
14
ጓደኝነት
8
May 9, 2022
5
ስለዘካ ይደመጥ
2
March 16, 2022
1
 
Maryem hamed tube z"
Profile
 
Name
Maryem hamed tube z"
Description
ወድና የተከበራችሁ በዓለም ላይ ያላችሁ የመይረም ሀሚድ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦች እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ።በዚህ ቻናል አስተማሪና ቁም ነገር አዘል እውቀቶችን የማቀርብበት ቻናል ነው ላይክ ሸር እዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችሆል
Subscribers
1K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
Tube-qn3pm (4 minutes ago)
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻላህ ደስ የሚል ኢስላማዊ ትምህርት አዘል ንባብ ነዉ ካላህ አላህ ጥበበኛ የሆነዉ አላህ አዛኝና ሩህሩህ በሆነዉ ጌታ እጀምራሁ ሰ ዐ ወ በጣም ደስ ይላል ቀጣይ እጠብቃለን
sethiotube5682 (10 minutes ago)
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ጥሩና ገንቢ ትምህርት ነዉ ከጥመት አላህ ይጠብቀን ትክክለኛ መገድ ይምራን እድሁም አላህ ከጥመት ይጠብቀን አልሀምዱሊላህ አለ ድነል ኢስላም
ሀዩቲናyoutube (17 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማአሻአላህ ተባርከላህ በጣም ምርጥ ትምርት ነው እህት አላህ ይጨምርልሽ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጀእዛ ኪእላህ ኸይር
hanantube259 (27 minutes ago)
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ መሻአላህ አለይኪ ጀዛክ አላህ ኸይር ባረካላሁ ፊኪ ድናዊ እውቀት የጀነት መገድ ነው እና አላህ ያሳውቀን ያረቢል አለሚን
fafi-sayintwa (46 minutes ago)
አሰለሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላህ አላህ ይጨምርልሺ እህት አለም አላህ ቀርተን የምናስቀራ,አላህ ያዲርገን አላህ ያርገን አሱ በራህመቱ ያረብ ማሻላህ ብያለሁ እህት አለም በጣም ያምራል ቀጥይበት
zedusman (51 minutes ago)
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የመሙስሊም እህትና ወንድሞቼ ለዉድ እና ለተከበረዉ ለረመዳን ወር አላህ በሰላም ያድርሰን ልባችንን ክፋት ከምቀኝነት ልቦናችንን በማጥዳት ዉዱን እና የተከበረዉን እረመዳንን ወር እንቀበለዉ ከቻልን በገንዘባችን ካልቻልን በጉልበታችን ደካሞችን በማስፈጠር ከይር ሰራን እንሸምት አላህ ይጨምርልሽ እህቴ አሪፍ ትምርት ነዉ የኔ ጣፋጭ አዉቀን የምናሳዉቅ አላህ ያርገን
fafiethiotube9827 (1 hour ago)
ወሌኩም ወረማቱላህ ወበረከቱ አህላን እህቴ ማሻ አላህ በጣም ጦሩትምሪት ነዉ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሜ የድርጌን በሪችልን ሠለም ለሀገረችን ለዎገኖችችን
selamtubeEht (2 hour ago)
ሰላምሸይብዛልኝዉድ ዋዉዉዉዉዉዉዉበጣም
Rahmet.yutube. (3 hours ago)
ወለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ አለሀምዱሊላሂ አለኢመተል ኢስላም ትክክል አላህ እውቀትን በውቀት ላይ ይጨምርልሽ እህቴ የኔዋ ሱመያ ሰላምሽ ይብዛልኝ አላህ ሁላችንንም ያሳውቀን በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
ekramali3474 (14 hours ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ብያለሁ ሁላችሁንም አላሀምድድላ አለሁሉ ሸየ አላህ ይጨምረልሸ ውደ በሠማነው ተጠቃሚ ያረገን ያረብ
Tube-bn1yn (6 hours ago)
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻላህ ጣም ደስ የሚል ነዉ አዉ ሰፋያለ የተደራርበ ምስጋና ይገባዉ ሰ ዐ ወ ሰላሀለሂ ወሰለም ትክክል ካላህ በቀር ሀይለኛም ጥበበኛም አላህ ብቻ አነዉ አላሀምዱሊላህ ኒያመተል ኢስላም
hayattube34 (4 hours ago)
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምሺ ይብዛልኝ እህቴ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እህቴ አላህ ይክፈትልን ያረብ የአላህ መንገድን ይምራል አላህ ይጨምርልሺ እህቴ ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረብ በርችልኝ
salamalemu3423 (11 hours ago)
ዋው እህቴ ጎበዝ ነሽ ግዜሽን አብቃቅተሽ ለንባብ ና ለሀይማኖትሽ ያለሽን ክብር ያሳያል ማንበብ ሳይችል ብዙዎች ናቸው የሚቸገሩ እህቶችሽንም በማንበብሽ ጠቅመሻልና ተባረኪ
susuhabeshawittube1510 (13 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ማንበብ ጥሩ ነው. ሙሉ ሰው ያደርጋል አላህ በእምነታችን ላይ ጠንካሮች ያድርገን በተውሂድ በሱናቀጥ ያድርግን ያረብ ካቲማችንን ያሳምርልን ኢሻአላህ
zemzemali7153 (22 hours ago)
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ አላህይጨምርልሽ አሪፍትምህርትነው እናመሠግናል አላህ ቀልባችንን ቀጥ ያለች በድናች ተላላ እዳንሁን ያበርታን ያረብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ሱሉላህ ወአለይሂ ወሰለም ወላሂ በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ አላህ ከሺርክ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን አላሁመሶሌ ወሰሌም ዋአላ ሙሀመድ ያረሱሉላህ የሀቢቢበላህ እረሱል ሁሉንም ነገር አስተምርዉናል አልሀምዱሊላህ
tesfayoutube (17 hours ago)
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
tigitube3 (23 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መተዛዘን ለህዝቦቿ ይሁን ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
zuzu4878 (18 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.30 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 2.60