Marta & getahun ማርታ እና ጌታሁን
Marta & getahun ማርታ እና ጌታሁን's Channel
 
 
Marta & getahun ማርታ እና ጌታሁን
Profile
 
Name
Marta & getahun ማርታ እና ጌታሁን
Description
ውድና የተከበራችሁ በመላ አለም ላይ የምትገኙ ወገኖቸ ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩኝ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ለምትከታተሉኝ ከልብ እያመስውገኩኝ አድስ ለሆናችሁ ደግሞ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ስል ሰላምታየን እቀጥላለሁ
በዚህ በማርታና ጌታሁን ይቱብ ላይ ተዘጋጅቶ ዘወትር የሚቀርብላችሁ ስራ አስተማሪና አስዝናኝ ስራዎችን ታገኛላችሁ ምግብ ስራ ዜናዎች የተለያዩ ቁም ነገር አዘል ስራዎችና ፓራኮችንም ታገኑበታላችሁ ከናተ እሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች እድደርስ ላይክ እድሁም ለውዳጅ ዘመደዎ ሸር በማድረግ ትብብራችሁን እሻለሁ እውመሰግናለሁኝ

Dear and respected people from all over the world, I say hello to you and thank you from the bottom of my heart for those who follow me W Thank you for your cooperation by subscribing and sharing it with others.

Subscribers
1.09K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
እረቂቅ-ሙሉ (4 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እሙ አሪፍና ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እስክንገናኝ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን መልካም ጊዜ ሰብ መልሻለሁ
Khimg-vlogs (10 minutes ago)
Marta & getahun ማርታ እና ጌታሁን g full done
Alemz-tube (17 minutes ago)
ሰላም እካን ሰላምመጣሺ አሪፋቆይታ ነበር በርችልኚ በርች ውደ አገራችን ሰላም ያድርግልን
rgebeytube (28 minutes ago)
እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ እህት በርች ጎበዝዝዝ
foziyaseid4331 (32 minutes ago)
ጎበዝ የኔ እህት አሪፍ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን የኔ ጀግና ጎደኛ ማለት በክፉም በደጉም ጊዜ ከጎንሽ የሚቆም ስተትሽንም ብርታትሽንም እደመስታወት በግልፅ የሚያሳይሽ ማለት ነው ለኔ
ሰናይትይቱብ330 (47 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽበርችልኝ ውዴ
helenabebe7717EGZERU (51 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ልዩ እህት
Deltaa-27 (2 hour ago)
በርቺ
ለጠላኝልኑር (1 hour ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ በርችልኝ
Samrawit6 (3 hours ago)
ስላም እህት አርፍና አስተማሪ ርዕስ ነው ተምረንበታል ጔደኛ ማለት በችግር ሆነን በደስታ ጌዜ አብሮን ይሚሆኑ ምስጥራችንን የምናከፍላቻዉ ሰብ መለስኩ በርቺ ዉዴ
እግዚያብሔር ይመስገን በርቺ ሰላምታሽ ደስ ይላል ጓደኛ ማለት እራስሽ ማለት ነው
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ በርችልኝ
Hiermiela-zo5ok (2 hours ago)
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወድ በርች
ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽልን ማርቲዬ በርችልኝ የነበረን ቆይታ እጅግ በጣም ሀሪፍ ነበር በርችልኝ
Sada-im8fb (13 hours ago)
ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽልኝ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነብር ብርቺ
የተንቢYouTube (2 hours ago)
ሰላም ሜሪቲዬ እካን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ያምራል በርቺ ይህንን ኮመት የምታነቡ ሁሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ ማርቲዬ እናመሰግናለን
Misganeshsedebo208 (16 hours ago)
ሰላም ሰላም ማረትዬ እና አብሮ የምተሰሩሁ ኡኑካን በሰላም መጣቹሁ ጉባዝ ነወ ደመረኩሺ በታማኝነት መልሺ ሰብ
fentaye9663 (9 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ የኔዉድ አይዝሽ ሰብሽ ያድግልሻል ሁሉም ቀስ በቀስ ነዉ የኔሸጋ በተረፈ በቸ ካቸ ብዝ እጠብቃለን አብርን እንደግ እማየ ፈጣሪ አገሪቸን ሰላም ያግልን ዘረኛነት ይጥፋ
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳ ደና መጣሽ በርቺልኝ የኔ መልካም እህት
fatuma6 (10 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ በርችልኝ የኔ ቅን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.10