Profile
Name
Senayit Tube ሰናይት ቲዩብ
Description
እንኳን ወደ ሰናይት ቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ላይክ ኮመንት ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ።
Subscribers
14K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
RahelSamsonsamson
(4 minutes ago)
አሪፍ ምግብ ነው በርቺ
|
![]() |
ሉሉYouTube-u2t
(9 minutes ago)
እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ የሚል አሰራር ነው ቢል አፊያ አይዞሽ
|
![]() |
Fedhoo
(18 minutes ago)
wow, ምርጥ ስራ ነው በርቺ።ጎበዝ
|
![]() |
Umu_m
(27 minutes ago)
አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህት አዎ ማሻአላህ ማሻአላህ እህት ጎበዝ በትክክል ተሰፍመቁረጠ አያሰፈልገም የኔ መልካም እህት. በርቺልኝ. ተባረክ አለህ ጎበዝ በርቺልኝ
|
![]() |
Setna_4
(32 minutes ago)
እጀራ እንዲህ ሲሽሞነሞን እንዴት ደስ ይላል በርች ተስፍ ምድር ላይ አይቆረጥም
|
![]() |
utube2121
(47 minutes ago)
really impresive and delicious countryside food item keep it up sis
|
![]() |
rahmatube6886
(51 minutes ago)
ሰላም ሰኒዬ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው የኔ ባለሙያ በርቺልኝ ያልፋል
|
![]() |
lssam-v4m
(1 hour ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጠቀምና እንደነትህን መተሳሰብ ለእናት ሀገራችን ይሁንልን ጥሩና መልካም ቆይታ ነው በእውነት ለየት ያለ የእንጀራ አቀራረብን የተሸመጣሽው
|
![]() |
seblekasane
(2 hour ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የኔውድ ዋውውው የኔባለሟዬ እጅሽን ይባርከው ማሬ አይዞሽ ለበጎነው የናቆንጆ
|
![]() |
ToybaHubTube
(3 hours ago)
ሰላም የእኔ ቆንጅ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም አሰራራ ነው በርቺ የእኔ ውድ እህት
|
![]() |
መሲመስርት
(13 hours ago)
ሰላም ሰላ እንኳን ደህና መጣሺ የኔ ዉድ በርችልኝ በጣም ያምራል
|
![]() |
askalemariyamtube
(20 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ በርች
|
![]() |
ZuKira366
(2 hours ago)
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እህታችን
|
![]() |
እዉነትእዉነት
(14 hours ago)
ሰላም ሰላም ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን አይዞሽ የታገሰ ፍሬዉ ጣፋጭ ነዉ
|
![]() |
tsehayifayisatubee
(10 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ምርጥ እንጀራ የተባረከ. ይሁን
|
![]() |
ዜድየቦረናዋልጆቿንናፋቂ
(4 hours ago)
ማሻአላህብልአፈያሰናይትየበርቺ የማታእጀራይስጠን
|
![]() |
Eminetn
(3 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋው ደስ ይላል ️
|
![]() |
gashayeentertainment5358
(20 hours ago)
ዋው ያምራል በርቺ
|
![]() |
ፍይዛyoutube
(14 hours ago)
#ሸርርርር
|
![]() |
TigusAbate
(3 hours ago)
በጣም ያምራል
|
Add comment