Profile
Name
ፍሬኪ ዩቱብ ቻናል
Description
ሰላም ለኢትዮጵያ❤💛💚 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቸ እንኳን ደና መጣችሁ ሰብስከራይብ ላይክ በማድረግ ትብብራችሁ አይለየኝ
Subscribers
1.42K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
(4 minutes ago)
አሜንን ያረብ ሰላም ለሀገርችንን በርች አይ ያልተኖረ ልጀነት ትዝ አለኝ
|
![]() |
ggg430
(9 minutes ago)
በርች የኔ ውድ ገበሬ መሆን መታደል ነው በዛለይ ንፁህ ናቸው
|
![]() |
የፍቅርቤት-ቨ8ሐ
(17 minutes ago)
አገሬን አስታወሽኝ እውነት ነው የኔ ቅመም በርች ጎበዝ ገበሬ ትልቅ ነው ከብር ይገባቸዋል
|
![]() |
ካአንችጋራ
(28 minutes ago)
ማወቅ እኮ መልካም የሴት የወድ የሚባል ነገር የለም እሽ የኔ ማር
|
![]() |
atalelechhailu3166
(32 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
keeranmaran8396
(47 minutes ago)
ዋውውውውው በጣም ደስስስስ ይላል በውነት ክብር ለሀገሬ
|
![]() |
fatheyamohammad7384
(51 minutes ago)
آمين آمين آمين يارب العالمين 🏾🏾
|
![]() |
aelemgenatube2643
(1 hour ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ ገና ሳየው ያደኩበትን ትዝታ አስታውሽኝ ማን እንደ ግብርና መታደል ነው የገጠር ልጅ መሆን በስማም በጣም ነው የሚያምረው
|
![]() |
saedsaedd6297
(1 hour ago)
እረ አንበሳ ነሽ በማንነት መኮራት እንዳንች ነው እኔም እንዳች ነኝ ዋውውውውውውውውውው
|
![]() |
j5909
(2 hours ago)
ሰላም እህት አለሜ ጎበዝ በርቺልኝ
|
![]() |
ዜድሀሮሚዲያ
(14 hours ago)
መሻአላ
|
![]() |
nesrutubeh7937
(1 hours ago)
ዋውው ማሻአላህ ደስስስስ ሲል እህቴ በርችልኝ
|
![]() |
የቢላልቢንረባዕ
(10 hours ago)
ማሸአላህሀገሬን ትዝ አስባልሺኝ
|
![]() |
keeranmaran8396
(20 hours ago)
እውነት ነው እናቴ ክብር ለገበሬ አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን
|
![]() |
ሉቤወለየዋይቱብ
(13 hours ago)
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጁቸ በያላቸሁበት ስላም ፍቅር አይለያቸሁ እያልኩኝ አብረንንን እንደግ ውዱቸ ቅንነት ለራሥ እንበረታታ የኔ ቅኖቸ ላይክ ሽር ማረጋቸሁንንም አንዘንጋ ሀባይብ ️
|
![]() |
salamalemu3423
(20 hours ago)
ዋው ስራሽ በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ክብር አርሶ አርሞና ኮትኩቶ ምርቱን ለከተሜ የሚያበላ ገበሬ ነውና ክብርና ምስጋና ይገባዋል አንችልም ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ የኔ ጀግና!!!
|
![]() |
shalushalu9646
(16 hours ago)
የኔ ምርጥ ገበሬ
|
![]() |
ያአገርሰው
(9 hours ago)
እረ ግብርና አንበሳ ነሽ የሴት ጀግና አንችንስ ባአገባሽ ጥሩ ነበር ዋውውውውው
|
![]() |
ፍሬኪዩቱብቻናል-ቨ5ፈ
(21 hours ago)
እህት ወንድሞቸ አብርቱኝ
|
![]() |
mifatmohammed4095
(8 hours ago)
ዘመእድ፣ሁኛለሁ፣እህቴ፣በርች
|
Add comment