Profile
Name
Ezra Tube ( እዝራ )
Description
ከዘር ከሀይማኖት የዘፀዳ ለመዝናኛ እና ለመዝናናት ብቻ የተከፈተ ፔጅ እንኳን ደህና መጣቹህ ወዳቹህ እና ፈቅዳቹህ ስለመረጣቹሁን እናመሠግናለን ክበሩልን
A page that is free from race and religion and is open only for fun and entertainment.
A page that is free from race and religion and is open only for fun and entertainment.
Subscribers
31.5K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
mahi1616
(3 minutes ago)
ሰላም ላንቺ እህቴ በጣም ያምራል እወነት ነዉ
|
![]() |
achutube1688
(9 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ. በጣም ደስ ይላል እህቴ
|
![]() |
hanatube5802
(17 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅ ቦታው ያምራል በርች የኔ ውድ
|
![]() |
muluhaylu2972
(27 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ውዴሠላምሽ ይብዛ
|
![]() |
ፈኖቱሀገሬ
(32 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህቴ አዴት ነሽ እሽ የኔውድ ያምራል በርች ውዴ
|
![]() |
mekdesemekdesemekdese2351
(46 minutes ago)
ሠላም መቂ ውዴ ጡሩ
|
![]() |
sofi2305
(52 minutes ago)
ሰላም ለአንቺ ይሁን በርቺ ጎበዝ ጠንክረሽ ስሪ ይመችሽ ቆንጆ ቦተው መንገዱ የምራል
|
![]() |
ዮርዳኖስተስፈኛዋ2
(2 hour ago)
ሰላም ላች የኔ መልካም የምር ያምራል ቦታው እናመሰግናል
|
![]() |
bizuyetube8
(1 hour ago)
ሰላም ላንች የሁን በጣም ያምራል እግዚብሔር አገራችነን ይጠብቅልን
|
![]() |
haymitube8198
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም እህታችን ዋውውውውውውውውውው በጣም ያምራል በርች ውዴ
|
![]() |
ሞሚናባልትናነኝ
(21 hours ago)
ሰላም እዴት ነሽ። አካባቢው ያምራል
|
![]() |
maryetube14585
(4 hours ago)
ሠላምሽ ይብዛ በጣም ያምራልአሁን አየሩ እየቀዘቀዘነው መውጣትነው ኢንሻ አላህ እኔም ኢማራትነኝ
|
![]() |
hanaethiotube
(3 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት በርቺ ውዴ በጣም ደስ ይላል
|
![]() |
ahlutube8472
(15 hours ago)
ሠላም ሠላም የኔ መልካም ቃሌን አክብሬ ተገኚቻለሁ
|
![]() |
Tekeltv1
(5 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ደስ የሚል ነው ያካፈልሽን
|
![]() |
alzemtube5249
(1 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ አዎ ሰፈሩ ያምራል በርቺ
|
![]() |
RUKIYATube485
(3 hours ago)
ሠላም ለዚህ ቤት ያምራል ቀጥይበት
|
![]() |
temimatube9963
(16 hours ago)
ሰለም ሰለም እሂቴ በጠም ደስ ይለል ባርች
|
![]() |
ريماحمد-ض9ن
(7 hours ago)
ሰላም እህት ቦታው ያምራል አረንጓዴ ሳር ማን ይጠላል ሀገራሽንን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
ሰአዳሀሰንዩቱብ
(3 hours ago)
ሰለም ለዚህ ቤት መልካም ጉዞ ወደ ያትነወ
|
Add comment