Profile
Name
Meaza23 መአዛ አሌ ቲዩብ
Description
ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን ውድና የተከበራችሁ የmeaza23 ቤተሰቦች ይህ ቻናል የምግብ ሞያ የቀን ውሎየን እንዲሁም አዝናኝ የሆኑ ቪዲዮ ለናንተየማጋራበት ነው ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ አመሰግናለሁ 🥰
Subscribers
2.2K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
eldutube-5505
(4 minutes ago)
እጅሽ ይባረክ እህታችን እናመሰግናለን
|
![]() |
aynalemtariku
(9 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ውደ
|
![]() |
mimitube1977
(17 minutes ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታች አሪፍ ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
senirich399
(27 minutes ago)
ስላም ስላም ብያለው ውድ እንኳን ስላም መጣሽ ዎውውውውው እሪፍ ሙያ ነው ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ አስራር በጣም ደስ ይላል
|
![]() |
chewatatv19
(32 minutes ago)
ሰላም ላችይሁን አሪፍቆይታነበር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን በሳውዲ አረቢያ የሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ ላገራቸው ያብቃቸው ባለሙያ ነሽ ዋው
|
![]() |
sintayehuyoutube
(46 minutes ago)
በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው ጥራቱን የጠበቀ አሰራሩ ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን
|
![]() |
sarahabeshawittube8524
(52 minutes ago)
እንኳን ሰላም መጣሽ ማአዚዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ አዘገጃጀትሽ አቀራረብሽ ማራኪ ነዉ የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን በርች
|
![]() |
Betitube12
(1 hour ago)
እንኳን ድና መጣሽ ማዚየ በጣም ቆንጆ አስራራ ነው ብሮክሊ ብዙ ጥቅሞች እንዳለው ይነገራል በኛ አልተለመድም እንጅ ለጤናም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባትክ
|
![]() |
elsatube808
(1 hour ago)
ሰላም ላንች እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣሽልን ዋውውውውው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርችልን
|
![]() |
fatumawlloyewa8128
(2 hours ago)
ሠላም ሠላም ውድ እህት ወንድሞች ሠላማችን ብዝት ይበል በየ አለንበት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
|
![]() |
የማነሽአትበሉኝልቤየሱነ
(17 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ የኔ ባለሙያ እጂሽይባረክልኝ ምርጥ አሰራር ነው
|
![]() |
zumratube9828
(5 hours ago)
ሰላም ሰላም መአዚዬ እንኳን ደህናመጣሸ ዋው በጣም ያምራል የኔውድ እጀሸ ይባርክ በርች ሰላም ፍቅር እዚነት አንደነት ህብርት ለእምየ ጨኢትዮጵያ ይስፈንልን ተባርኪ በጣመሰ ያምራል
|
![]() |
HaGeezdnendale
(7 hours ago)
ሰላም ላንች ይሁን ማማዬ ምርጥ አሰራር ነው ውዴ በርችልኝ ዋውው️
|
![]() |
lemlemasefatube7990
(15 hours ago)
ዋውውውው እጆችሽ ይባርኩ ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን በርችልኝ ማአዚየ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
linatube3912
(11 hours ago)
Enkane selamtesh arife yegbe new maeshallah Allah hgerchne begfe lemchchfote bekachu yeblin
|
![]() |
yegnatube7556
(8 hours ago)
ሰላም እንኳን. ሰላም. መጣሽ. ሰላም ና. ፍቅር. ለሀገራችን
|
![]() |
Genet8983
(22 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሥገን መአዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክልኝ ማሚዬ ሸር
|
![]() |
tgtube845
(19 hours ago)
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ አሪፍ የመኮረኒ አሰራር ነው ያሳየሽን
|
![]() |
tigisttube8598
(19 hours ago)
|
![]() |
tesfayoutube
(11 hours ago)
ሰላም#መአዚ23ሰላም ባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ ዋው ባማረና ውብ በሆነመልኩ የሰራሽው ፍቅር ለሁሉም ፍቅር ታለ መተሳሰብ አድነት ይኖራል እርስበርስ ተጋግዘን እንደግ እጅለጅ ተያይዘን በቅልብ በመልካምነት
|
Add comment