Profile
Name
sara habeshawit tube
Description
ውድ እና የተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ ይህ ቻናል የተከፈተው የተለያዩ አስተማሪ ነገሮችን ለማቅረብ ነዉ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Subscribers
5.31K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
genetdesalegn4159
(3 minutes ago)
ውይ ሰለቻችሁኝ
|
![]() |
S-Shushu
(9 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰራና ቤታሰቦቻ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
|
![]() |
seidendris706
(17 minutes ago)
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሃ ወበረካትሁ እህቴዋ ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ይብዛልኝ አብሽር በርችልኝ
|
![]() |
tube-yeraswatube
(27 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ቆይታ ነበርውዴ
|
![]() |
አሚናትTube2
(31 minutes ago)
አሰላሙ አሊኩመሰ ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድ አንኳን ሰለም ቆየሽኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ
|
![]() |
Mema-youtube
(46 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሳራ ሰላምሽ ይብዛ አሰላም አ አህላን እንኮን ወደእኛ በሰላም ማጣሽ በጣም ደስ ያምል ታሪክነው በርቺ ከጎንሽነን ውድ የሀገሬልጆች እዚ ቤት ያምትገኙ ሁላቹንም ሰላም ብያቹሀለው በያላቹበት የአለህ ሰላም እዝናት በራከት ከናንተ ይሁን አገራችንም አላህ ሰላም ያድርገት ለወለጋ ህዝቦች አላህ ዬድራስላቻው ያረቢእና ውድቼ በንድናት አብራን እንደግ ፎሮፈይሌን በመጫን ኑ በደቤቴ
|
![]() |
kasugermay6106
(52 minutes ago)
ክፉ እህት እውነትም የሱ እህት
|
![]() |
semiramuhmmedtobe4611
(2 hour ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺ የኔ ውድ ሣሪየ አብሺሬ
|
![]() |
አባይስደተኛዋ
(2 hour ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ክክክክክክክ ብቻ ነገሩ ያስቃል
|
![]() |
fentaye9663
(3 hours ago)
ጉድነዉ አይ ይገረማል
|
![]() |
ሱሱየበረሃዋእርግብ
(13 hours ago)
ሰላም ሰላም ወገኖች ልጅ ፅጋ ነው መካድ ይከብዳል አላህ ልቦና ይስጠን ምን ይባላል
|
![]() |
hanatube5802
(16 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም የሚገርም ነገር ነው ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው ሰላም ፍቅር አድነት ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
zizutube
(3 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
|
![]() |
selamtube7930
(10 hours ago)
እማ የኔ እናትእናፍቅሻለሁ ከጧት እስከማታህመምሽ ህመሜ ደስታሽም ደስታየየመኖሬ ሚስጥር እማ አለንታየአሞኛል አትበይኝ አይድከም ድምፅሽማሚ አትተኚ ብድግ በይ ልይሽፊትሽ ጠቆረብኝ እናቴ ሳየው እስኪ አንዴሳቂልኝ ጥርስሽን ልየውልጄ መጣሽ በይኝ ተነስተሽ እማማአንቺ ከሌለሽ ቤቱ ጨለማሲከፋኝ ማን አለኝ uuufffff betam yasazinal ewntaa Enat
|
![]() |
zizutube
(2 hours ago)
አደራህን ያረቢ ከደዚህ አይነት
|
![]() |
eilu_tube
(20 hours ago)
ሠላም ሳሪየ እንኳንም ሠላም መጣሽ ውዴ ሠላምን አድነትን መተዛዘንን ለሀገራችን እመኛለሁ ቀያለንበት ሠላማችን ይብዛ
|
![]() |
sofiay4194
(23 hours ago)
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወድ እህቴ ሰለምሽይብዛ
|
![]() |
EA_ግሬስ
(17 hours ago)
ስላም እድትነሽልኛ እህቴ መጥይቅያለበት እክንነበር
|
![]() |
jemila
(9 hours ago)
አሠለመለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ሠለም ሠለም ለሀገረች አለህ ሀገረችን ሠለም የድርግልን
|
![]() |
Yemenzwerkyoutube1930
(16 hours ago)
ሳርዬ ዉዴ እንኩዋን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁልቹም ይሁን እነዚህ ስወች ዛሬ ችገራቸዉ አልተፈታም አምላክ ይሁናቸዉ
|
Add comment