Jemu Tube
Jemu Tube's Channel
 
 
ኑ ምሳ አብረን እንብላ
35
የባድንጃን ሰላጣ አሰራር
17
መስጅድ
15
መግሉበት ሩቢያን
13
ጉዞ ሸርጊያ መልካም ይሁን
13
ኑኑ እራት ተጋበዙ ውዶቼ
12
መኮሮኒ ለየት ባለመልኩ
11
ኑ ሮማን እንፈልፍልhare
11
መኮሮኒ ፈተትሺኒ FETTUCCINI
10
ምርጥ የአሳ ጥብስ አሰራር
10
Arabic Biscuit(kilaje)ክሌጃ
9
የፈጣየር ሳባነህ አሰራር
9
የፍራፍሬ ሰላጣ ( furit Salads )
9
ርጅላ በስጋ አሰራር
8
 
Profile
 
Name
Jemu Tube
Description
ወድና የተከበራችሁ በመላው አለም ላይ የምትኖሩ Ethiopia ኖች እንደምን አላችሁ በመጀመሪያ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ የቻናሌ ተከታይ ይሆናችሁ በምሉ ከልብ እያመሰገኩኝ አድስ ለሆናቸሁ ደግሞ እንኳን ሰላም መጣቸሁልኝ በዘለህ ቻናል እሚሰሩ ስራዎች አዝናኝና አስቂኝ እድሁም ቁነገር መማሪያ ቤታችን ስለሆነ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እድታበረታቱኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
Subscribers
3K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
astersimatube (4 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ በጣም አረፍ አሰራር ነው በጣም እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ
yeshiwlijetube (10 minutes ago)
ሰላምሸ ይብዛ እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ ዋውውው አሬፈ የምግብ አስራራ ነዉ እጂሽ ይባርክ ከዚህ በላይ እንድስሬ እግዚአብሔር ይርዳሽ
buzetube1356 (18 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን የተባረከ ይሁን አሪፍ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ሀስናዩቱብ (27 minutes ago)
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ብያለሁ አህለን ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣ ማሻአላህ ምርጥ አሰራርነው በርቺ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን በርቺ
alemyetube- (31 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ቆንጆ አሪፍ ምሳ ነውና አመሰግንሃለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Fuadkasim33 (47 minutes ago)
As wr wb mashaalla tabarakalla wwww bayee bareda Jabadhu itti fuffii bayeee nama itti tolla jabadhu rabbiin biyaa kenaa nagaya nufi godhuu ishalla
hayattube34 (51 minutes ago)
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልን በጣም አሪፍ የምግብ አሰራር ነበር
abcdefg1234 (2 hour ago)
አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ዋዉ አቤት ሞያ ብሎ ዝም ነዉ አላህ ይጨምርልሽ ብለ አፋያ ብለናል በጣም አሪፍ ምርጥ አሰራር ነዉ በዝዉ ቀጥይበት የምወድ
ወላይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአለህ ባላፍያ በጣም አረፍምገብ ነው ሰላጣ በቃራ በጀራ በሽሮ እሻአላህ ለሀገራችን ያብቅንና እሰራና እበላልን ከፍሚሊጋ
almazitesfay (3 hours ago)
እህታችን ዋውውው በጣም ደስ የምል አሰራር ነው አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያድለን በርችልን በሌላ ቭድዮ እስከ ምንገናኝ ሰላም ያገናኝ
AbezashAlemu (2 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት እንኳን በሰላም መጣሽ ስላየዉሽ ደስስ ብሎኛል ደስስ የሚል ቆይታ ነበረ ያሳለፍነው እናመሰግናለን ደስ የሚል አሰራር እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
kykonjo2194 (17 hours ago)
እጅሽ ይባርክ በጣም ቆንጆ ነው
Alhamdulilah12341 (2 hours ago)
አሠላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማአሻአላህ ቆንጆነው በረች
alemtube3068 (17 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ የምሳ ዝግጀት ነበር በርቺ በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን
selam_Tube (8 hours ago)
የተባርከ ምሳ ይሁንልሸ እህት እግዜአብሄር ለህዝባችን ለወገኖቻችን ፍቅሩን አንድነቱን ይሰጥልን አሜን ዋውውውውውውው እህቴ ደሰ የሚል ሰላጣ እጅሸ ይባርክ ሰላምሸ ባለሸበት ቦታ ይብዛ እህቴ
abebaselamtube8108 (12 hours ago)
ሠላም ሠላም እንዴት አላችሁ ቤተሰቦች ሰላም ብያለሁ ሁላችንም ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያብዛልን በያለበት ዋውውውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው የሰራሽው የተባረከ ምሳ ይሁንልሽ
አሰላምአሌኩም ወራህመት ውላሂይ ወበርካአቱ አህለን ማአሻአላህ ብላአፊያ በጣአም ደስየሚል ምሳአነው መጣአን ሲደልስ ከስር ባአስቀመጥኩት ቁጥር ሚሥኮል አድርጊልኝ
sewsewmedia (5 hours ago)
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንድት ናችሁ እንኳ በሰላም መጣሽ እህት አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው ሸር ሰለምታድርጊልን ጠቃሚ ቪድው ሁሌም እናመስግናለን በርች
3MeeryChannel3487 (2 hours ago)
ይትባርክ ይሁንስላም ፍቅር አደናትን ምትሳስብን በአግረችን ይብዛልን ህዝባችን በስላም ወቱ እደግባ ፀለታችን ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በረቺልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.40 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.60 applyHTML finish at: 2.70