Abeba Tube
Abeba Tube's Channel
 
 
 
 
ዜድ
Ok
አበባ
zed
 
እሩዝ በዶሮ አሰራር
21
ምረጥ እንጀራ#Ethiopia#
16
 
ዜድ
Ok
አበባ
zed
 
Profile
 
Name
Abeba Tube
Description
wellecam to my live channal abeba selam tube tancks for following and supporting i am excited to deliver the best of my content እኩዋን ወደ አበባ ሰላም ቻናል በሰላም መጣችሁ ይህ ቻናል የሚያዝናኗ የሚያስተምሩ አመታወ ንግሶች የተለያዩ መረጃዎች ይከርቡበታል ላይክ ሺር ሰብስክርይብ በማድረግ በተሰብ ይሁኑ እናመሰናለን
Subscribers
9.34K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
hanawuletaw8473 (4 minutes ago)
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam des yemil aserar new waw byalehu
tegstgnete7850 (9 minutes ago)
ዋዋዋዋ በጣም ያማር ደስ የሚል አቀራራብ ነው ሲደራስ እመጣለሁ ውድ ያገር ልጆች ባላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ከእናተ ጋ ይሁን የዶሮ ጥብስ አሰራራ ዋዋዋዋዋ እጅሽ ይባራክ የኘ ባለሙያ በጣም አራፍ ቆይታ ነበረ
ሉሉከሪም (17 minutes ago)
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ
onlineonline1319 (28 minutes ago)
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ!!!!
mesitube8396 (32 minutes ago)
እግዚያብሔር ይመስገን። ላገራችን ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን ይስጠን እንኳን ደህናመጣሽ ውዴ። ዋውውውው ደስየሚል አሰራርነው በጣም እናመሰግናለን። በርች ከዚህም በላይ እጠብቃለን
tadesswork7758 (46 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ ውድ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ያለም ዳርቻ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልን ዋው ደስ የሚልቆይታ ነበር በሚያምር ሁኒታ በደንብ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባርክ በርችልኝ እህቴ
hilenhilen4004 (52 minutes ago)
ስላም ጤናስጥልኝ ዉድ እና የተወደዳቹ ያሀገሬ ልጆች ስላማቹ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስላምታ ስላም ፍቅር እንድነት ለሀገራችን ይሁን ዋውው በጣም ምርጥ እሳራርኖው እህቴ እጅሽን ይባረክ እህቴ
habeshachannel (1 hour ago)
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ
dailyfootball7996 (2 hour ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን!!፡፡
fardostube8682 (3 hours ago)
ዋው ምርጥ እና ለየት ያለ ምራቅ እሚያስውጥ የምግብ አሰራር ነው ያጋራሽን ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ሴት ልጅ ሞያ ሲኖራት ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ እህቴ ያወቅሽውን ስላጋራሽን እናመሰግናለን
melesewedaferashe5458 (5 hours ago)
ሰላም የተከበራችሁ ቤተሰብ እንዴት ሰነበታቹ በአላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ ደሰ የሚል አዘጋጅ ምግብ ነዉ ገራም ነዉ ያካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በሰችልኝ
hanichotube (9 hours ago)
እግዚያቤር ይመድገን ሰላማሽ ይብዛልን እንኮን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ አድራር እና አቀራርብ ጎበዝ እጅሽ ይባርክ የእኔ ባለሞያ እንዲህ ድብን ብሎ ሲታመስ ምግቡም ጣም ይኖረዋል ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን ሽር
ritatube19 (13 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገነሸ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሸሰ ዋው የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍና የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ውዴ በርችልኝ
WOSEN-YEANKOBER (22 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ በክርስቶስ ሰም እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ደሰ የሚል ቆንጆ አሰራርን ነው እጅ ሸን ይባርክ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ እናመሰግናለን
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳ ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ደስ የሚል የምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ አይቄርጥምሽ የምር ባላሙያ ነሽ
Tizu03 (13 hours ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፡፡
ethiopiatube2204 (12 hours ago)
እግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እህቴ በክርስቶስ ስላም እዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ያለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያብዛልን ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ የሚል ሆኒታ በደንብ አድርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባርክ በጣም ያምራል ባለሚያ ነሽ በርችልኝ ውዴየ
ሰናይትበለጠ (3 hours ago)
እግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችው ውድ የሀገራችን ልጆች በያላችሁበት ያለም ዳርቻ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያብዛልን ዋው ደስ የሚል እና በጣም የሚያምር ነው ዋው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ
geniyeshewalij (8 hours ago)
እንንኳን ደህናመጣሽልኛ ውድ እህቴ ዘዜድ ዬ በጣም ደስየሚል የምግብ አሠራርይዘሽልንየመጣሽው እኛም ካን ችሙያ አይተን ለመስራት ይረዳ ል በጣምእጆየሚያስቆረጥም ከዶሮሰጋየተሠራበጠምየሚጣፍጥ የሠራሽው ባለሙያ ጀግናሴት ብየሻለው ዋውውውውውየሠራሽበት እጆሽይባረክልንብያለሁ
emuseidtube9781 (10 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.60