Profile
Name
ወሰን የአንኮበር WOSEN
Description
ሰላም ውድ ቤተሰቦቹ እንኳን wosen የአንኮበር Channel በሰላም መጣችሁ ለእናንተ ይጠቅማል የምለውን ነገር የማቀረብላችሁ የበጎ አድራጎት ድጋፍ ስራዎቼ በመሆኑ ላይክ ሰብ በማድረግ ይቀላቀላሉ
well came to Wesson parents channel you benefit to present voluntary works to like share and subscribers to connected
well came to Wesson parents channel you benefit to present voluntary works to like share and subscribers to connected
Subscribers
7.26K
Subscriptions
Friends (10)
Channel Comments
![]() |
mimitesfaye1756
(4 minutes ago)
Love አንኮበር ️
|
![]() |
elstv4851
(10 minutes ago)
|
![]() |
WOSEN-YEANKOBER
(17 minutes ago)
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሁልጊዜም ሰለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ
|
![]() |
yavuz5887
(28 minutes ago)
ማሻአላህ
|
![]() |
Arsamatube
(32 minutes ago)
Ewunet lemenager ena eromedan sihon betam des ylegall
|
![]() |
getfanmedia
(47 minutes ago)
ሰላም የሀገሬ ልጆች በርቺልን የምታቀርቢያቸው ነገሮች ቆንጆ ናቸው
|
![]() |
monatubi
(52 minutes ago)
Jabadhuu bbreedudha gobbazzi atisi maati naafitaa tahi
|
![]() |
selamtubeEht
(1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
|
![]() |
shalommi12youtube98
(2 hour ago)
ወስ ወስ ሰላም
|
![]() |
zedibeletewyoutube6725
(3 hours ago)
እግዚአብሔረ ይመሠገን ሰራ ሁልግዜ እንደ ሮመዳንቢሆን እንሞታለን
|
![]() |
ibsashowgrace
(18 hours ago)
welcome
|
![]() |
ፈጡማወሎTube
(2 hours ago)
በትክክል ማር አሚን
|
![]() |
Fafe-You-Tube
(22 hours ago)
selm selm lazeh bati enkan denah mitashi wuda selm fikir andinati lahigarachin arif koyeta nibar
|
![]() |
tatektube7965
(11 hours ago)
Selam ekan dena metashi weda ulam selameshi yebeza
|
![]() |
masob_tube_1052
(2 hours ago)
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ወሰንዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት
|
![]() |
Ubnhhjuui
(20 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ በርችልኝ ሮመዳን ጡሩነው
|
![]() |
ganetገነት
(22 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም በክርስቶስ ያብዛልሽ እህታችን
|
![]() |
geftyyousef1555
(4 hours ago)
ሰላምሰላምሸይቦዛል አንኳንበሰላምመጣሸልበጣምአረፍቆይታነበረይበረችል አግራችንሰላምፍቅሰአንድኘትያምጣል
|
![]() |
ferdose
(11 hours ago)
ሰላም አደምናቹ የወሰን ቤተሰቦች ከባድነዉ ቀድ እሮመዳን ለኔ ሰራ ቢበዛም ግን ፈጣሪ ያጠነክረኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ከገራች ሸላም ያድረግልንና ለገራች ያብቃን
|
![]() |
bitibahrain
(14 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ሁል ጊዜ እደ እሮመዳን ቢሆን የማደርገው አገሬ ገብቸ ያባቴን እርሻ አርሳለሁ አለማለሁ
|
Add comment