Lulit Lula Channel
Lulit Lula Channel's Channel
 
 
 
 
Lulit Lula
 
 
Lulit Lula
 
Profile
 
Name
Lulit Lula Channel
Description
Ethiopian Food
Subscribers
12.7K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
lulitlula4290 (3 minutes ago)
ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እያልኩ subscribe like and share እያደረጋችሁ አበረትቱኝ️
getnetkebede7463 (9 minutes ago)
የኔ እህት ትምህርቱን ሼር አድርጌዋለሁ።አመሠግን አለሁ።አንድ አስተያየት ያለኝ ግን እንደ ምግብ አሠራር አስተማሪ ሁሌ ምግብ ስንሠራ ጥፍራችን ባያድግ እና የጥፍር ቀለም ባንቀባ ይመከራል። ከጤና አንፃር አይደገፍም።እንደው ሌላ ጊዜ ከጠቀመሽ ብዬ ነው።
Shalom77979 (18 minutes ago)
ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ዱቄቱ የኦት ዱቄት ቢሆንጥሩ ነው ለጤና ! ተባረኪ!!
yetenayetnega9020 (28 minutes ago)
በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ደግሞ ሰሊጥ ቢጨመርበትና በጥቁር ጤፍ ሲሰራ የበለጠ ይጣፍጣል።
Dibora5211 (31 minutes ago)
ግን ጤፍ ብሆን ለጤና የበለጠ ጠቃም ነው በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው ተባረክ
tutuhailu4161 (46 minutes ago)
ሉሊት በጣም አመሰግናለሁ ቪድዯሽን ካየሁ በኻላ ሞከርኩት በጣም ይጠፍጣል እኔም ቤተሰቤም እጅሽ ይባረክ ብለናል ትንሽ አስተያየት አለኝ ምግብ ስናዘጋጅ ጏንት መልበስ ለጤና ጥሩ አማራጭ ነው::
aziztesfatsion4293 (52 minutes ago)
ይህ ጥሩ አማራጭ ነው ለጤንነትም ተመራጭ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ሉላ
eyerusalembirhanu5012 (1 hour ago)
እውነትሽን ነው እህቴ አሜን ሀገራችን ሰላምና እና አንድነትን ይስጠን። ጨጨብሳው ቆንጆ ነው በጣም ጎበዝ። ሙያውን ወደ ቴክኖሎጅ አመጣሽው።አድናቂሽ ነኝ። ተባረኪ። ሙያው ግን አዲስ አይደለም። ቀደምትነት ወላጆቻችን ቂጣውና ተጋግሮ ትኩሱን ተልባውም ተቆልቶ ትኩሱን በአንድነት በሙቀጫ ውሰጥ ይወቀጥ እና ለቁርስ ከወተት ጋር ይቀርብ ነበር።
abzabity177 (2 hour ago)
ጎበዝ
onelovemedia8945 (3 hours ago)
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ በርችልን
Selmtemasgan (17 hours ago)
አሪፍ ነው ወሎ አካባቢ በልጅነታችን በኑግ በተልባ ከጤፍ ቂጣ ጋር ተሰርቶ እንበል ነበር ስሙ ጨጨብሳ ሳይሆን ድርሚሶ ይባላል። ባብዛኛው በክረምት ነበር የምንበላው
milkanatube4685 (22 hours ago)
ሉላዬ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ቁርስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ከምር ተልባማ አንጀት አርስ ኡፍፍ like like like
Rozaguraga (8 hours ago)
ሼርርር
bethminassie8907 (16 hours ago)
አንቺ የወደድሽውን ያወቅሽውን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ቅንነትሽን ይጨምርልሽ!ልጨምር ይምፈልገው የተልባ ወጥ፣ፍትፍት ለሌላም ምግብ ተልባ ከተጠቀምን ዘይት በጭራሽ አይገባም።ምክንያቱም ተልባ በተፈጥሮው ዘይት አለው።
netsanetabebe4831 (14 hours ago)
ጌታ ይባርክሽ
balambaras5848 (6 hours ago)
ሉላ ምስጉን ወልደ አብ፣ የእማማ ውዳሴ ልጅ በእዚህ መልክ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
Rozaguraga (23 hours ago)
ሼርር
aronbrhane374 (6 hours ago)
ዋው በጣም ቀላል ጤናማ ምግብ አሳየሽን እናመሰግናለን
nejatumuayub6232 (6 hours ago)
በጣም ምርጥ የጭጭብሳ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን
creator-Ethiopia (2 hours ago)
በጣም ምርጥ እዉነት ለጤና ራሱ ጠቃሚ ዉይ ተልባ ሸታዉ ብቻ ይበቃል በጣም እናመሰግናለን ሰላካፈልሸን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.40 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 3.30