Profile
Name
መለኛዉ Tube
Description
ትክክለኛና እዉነተኛ የሆኑ መረጃዎችና አዝናኝ ሀሳቦችን ተጨባጭ እና አመኔታ የሆኑ ነገሮችን ማቅረብ
Subscribers
111K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ETHIO25
(4 minutes ago)
ዋው እጅግ በጣም አዝናኝ መንፈስ የሚያድስ ክላስካል ነው እምዬ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ይህን የመሰለ ክላስካለ ስለሰማሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
|
![]() |
halaq
(10 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳየኸን እናመሰግናለን በርታ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
|
![]() |
selamyetwahdolijtube
(18 minutes ago)
ዋውውውውው ደሰ የሚል ኢትዮጵያ ሀገሪ ጋራው ሸተረሩ ኢትዮጵያ ሀገሬ ዙሪ ዙሪ መግቢያዬ ክፈሸን አልሰማ ሁሌም ለምልመሸ ኑሪልኝ ሀገሬ የኔ ውድ እናመሰግናለን ገና ብዙ ብርቅዬ ቦታዊችን እንደምታሳይን ተሰፋ እናደርጋለን በርቼልኝ
|
![]() |
martatube8194
(28 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው በጣም ነው የተመሰጥኩት ውብ የሆነ ቦታ ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
Rozaguraga
(32 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ወው በጣም ደስ ይላል ከፍ ከፍ በይ ሀገሬ እናመሰግናለን
|
![]() |
kalkidan
(47 minutes ago)
ዎውው ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደሞ ቦታዉ በጣም የሚጎበኝ ቦታ ነዉ
|
![]() |
ኒናስ.ኑኑሻ
(51 minutes ago)
ዋው በጣም ትዝታወች የመሰአመጣቆይታናው በጣም ወሸስጤንአባበው ሰላምላገራችን
|
![]() |
mesitube-8489
(1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ለአንተ ይሁን እንኳን በሰላም መጣሁ በእውነት በጣም ጥሩ ጠቃሚ ነገሮችን ሰለምታቀርብልን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም አብዝቶ ጨምሯ ይሰጥህ ሰለ ቪዲዮ ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
|
![]() |
nomoretube
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እኮን ደህና መጣህ ማሻአላህ የሚያምር ትዝታ ቀስቃሺ ክላሲካል ነው ስላሳየህን እናመሰግናለን
|
![]() |
hani8649
(3 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሠላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ ዋውውው በጣም ደስ ይላል እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ለህዝቦቿ ሰላምን ፍቅር አንድነትን ያምጣልን አሜን
|
![]() |
amoutube
(13 hours ago)
እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ዋው ደስ የሚል ቦታ ተራራው ዳገቱ ቁልቁለቱ ናፈቀኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን አንድነቱ ፈቅሩን መተሳሰቡን ያድልልን አሜን ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በቀጣይ ቪድዬ እሰከንገናኝ መልካም ቆይታ
|
![]() |
alemyetube-
(22 hours ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ዋው በጣም የሚያምር ቆንጆ ደስ የሚል ቦታ ነው አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
ganniitube7577
(9 hours ago)
"ሰው ሆይ! የሚጎዳህ ሀብትህ አይደለም፣ ድኽነትህም አይደለም። ሰው የሚጎዳው ክፉ ልብ ነው። ክፉ ልብ ደግሞ በሀብትም ሀብት በማጣትም የሚመጣ አይደለም።
|
![]() |
Ekram475
(17 hours ago)
|
![]() |
HiDAYa152
(19 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እህቴ በጣም አሪፍ ነው በርቺ
|
![]() |
debreyewgdwa3868
(8 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምህ ይብዛልኝ አቤት ደስ ሲል ክላሲካሉ ደሞ ትዝታን ይቀሰቅሳል ከነ ሰፈሩ
|
![]() |
tsehayfikertube
(7 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ደስ ይላል ክላስካው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን
|
![]() |
hawaBaBotube
(8 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላህ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረገልን በስደት ላለነዉ ፈጣሪ በያለንብት ይጠብቀን
|
![]() |
kwtubemekdes9890
(15 hours ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህታችን ዋው በጣም ደስ ይላል እምዬ ኢትዬጵያዬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
umsalhaden
(19 hours ago)
ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ እንኮን ደህነ መጣችሁ በጣም የሜምር ቦታነ ትላክሲካል ነው ያቀረባችሁልን እነመሰግነለን አገራችን ሰላም ያድርግልን
|
Add comment