Profile
Name
ETHIO FIKIR TUBE ኢትዮ ፍቅር ቲዩብ
Description
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ETHIO FIKIR TUBE ቻናል በሰላም መጣችሁ ስለመጣችሁ እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ. በዚህ ቻናል ስለ ቁንጅና እና እንዲሁም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችን ያገኙበታል እንዲሁም ስለ ዩቱብ አጫጭር ትምህርቶችን ያገኙበታል. ቻናሉን ሰብስክራይበ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ.
Hello and welcome to ETHIO FIKIR TUBE Channel. Thank you very much for coming. In this channel you will find the latest information about beauty as well as short tutorials about YouTube. Become a family by subscribing to the channel
Hello and welcome to ETHIO FIKIR TUBE Channel. Thank you very much for coming. In this channel you will find the latest information about beauty as well as short tutorials about YouTube. Become a family by subscribing to the channel
Subscribers
3.47K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
selamlove7d
(4 minutes ago)
አረፍ ማሰክ አሰራር ነው የአሳየሽን በጣም ጠቃሚ ተስሚሚ ጠናማ የሆነ በቤት ውስጥ የሚዘጋጂ ከከሚካል ነጻ የሆነ ነው ወድጀው አለሁ ውደ
|
![]() |
madiiyoutube
(9 minutes ago)
ሰለም ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ በለሺበት ረለምሽ በዝት ይበል ሀገራቺንን ሰለሟን ይመለስለን ፍቅረን አንድንትን መትሳስበን የመጣለን ዋው ምረጥ ንው ዬጠቅመሺን ለኛም ስለካፍለሺን እናመሰግናለን
|
![]() |
selamtubeEht
(18 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልከን ከመልካምነትሽ
|
![]() |
3MeeryChannel3487
(28 minutes ago)
እንኳን ስላም ምጣሽልን አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም አሪፍ ወህድ ነው ሙዝ እንቅላል አሪፍ ነው ይሚያቅትን ማሳውቅ ትልቅንትን ነው ክብረልን እውነት በዙ ትምረት ውስደንብታል እኛም እንጥቅማለን ስላም ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በረቺልኝ
|
![]() |
atereftube19
(32 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህት እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ውህድነው እኔም ሞክሬው በጣም አራፍ ለውጥ አይቸበታለው እህቶቸ ተጠቀሙት በጣም ቆንጆነው
|
![]() |
በጎአሳቢTube
(46 minutes ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ፍቅር ዋውው በትክክል በእዉነት ሙዝም እንቁላልም ቆንጆ ነዉ ለፀጉራችን ቆንጆ ነዉ እኔም እጠቀመዋለሁ ጥቅሙን ሸር ስላደረግሽልን ከልብ እናመሰግናለን ዉዴ
|
![]() |
meseret5
(51 minutes ago)
ሰላም ክርስቶ የብዛላቹ ቤተሰብ ባላቹክበት የክርስቶስ ፍቅር ቸርነት ሰላም አይለያቹ ወደእርሱ ስመጣ ዋውው በርችልን ቀጥይበት ቆጆ ነው የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
hikematube7242
(2 hour ago)
ሰላም እህታችን ማሻ አላህ ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሺን ሙዝ እና እቁላል ለፀጉር በጣም ሀሪፍ ነው ጡሩ መረጃ ነው
|
![]() |
rahmatube5596
(1 hour ago)
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የሆነ የፀጉር ማስክ ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
|
![]() |
bzuyebzuye5614
(2 hours ago)
ሰላም ለዚህቤት ቲጂሰብ አርጊልኝ ብላኝነዉ በርችለማለት እወዳለሁ በጣም እናመሠግናለን በጣም አሪፍነዉ
|
![]() |
foziwoilotube79
(20 hours ago)
ሰላም ሰላም እደት አደርሽ አርሴማየ እኔ እውነት እደዚህ አያኖታውይ ቦታላይ የሚገኙ ሰወች ደስ ይሉኛል ሀይባኖቱን የሚወድ የሌሎችንም ያከብራል እናም በርችልኝ የኔ መልካም
|
![]() |
martatube8194
(15 hours ago)
ሰላም ሰላም እህቴ እንካን ደህና መጣሽ ዋው ምርጥ አሰራር ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
|
![]() |
firetube9265
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም ኢትዮ እንዴት ነሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ሰላም ቆየሽ ዋው ዋው በጣም አርፍ ነገር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ስለ መልካምነትሽ
|
![]() |
RimHikmatube-x9h
(16 hours ago)
በጣም ምርጥ የጸጉር ማክስ ነው
|
![]() |
MrsHawa
(16 hours ago)
ሰላም ሰላም በጣም ቢልም እና አስተማሪ ጠቃሚ ቢዲዮ ነው
|
![]() |
lulatesfu2366
(17 hours ago)
ኢትዮ ፍቅርየ በታም ደስ የሚል ውህድ ነው ጎበዝ የኔ ቆንጆ ላይክ ️
|
![]() |
Tsehay27
(8 hours ago)
ሰላመ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ እህቴ ጥሩ ነገር ነው ያሳያሽን አሬፊ ትርትሜንትነው በርችልን ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን
|
![]() |
maraki29tube
(22 hours ago)
ሰላም ላንች ይሁን እህትዬ እንኳን ደና መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል በበእዉነት በየቀኑ የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ቪዶወችን ሽር ስለምታደርጊልን ከልብ አሰናመሠግናለን በዚህ ቀጥይበት አሪፍ ዉህድ ነዉ እሞክረዉና ለዉጡን አይቸ እነግርሻለሁ ዉዴ
|
![]() |
meri1921
(3 hours ago)
ሠላምሸ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ ዋውውውው በጣም እኮ አረፍ ነው እናመሰግናለን ከልብ በርችልኝ
|
![]() |
tinatiliku4631
(1 hours ago)
ሴቶች ይህን ለጸጉራችሁ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው በርች ጥሩ ነው
|
Add comment