Profile
Name
Bettwa's - የቤቷ
Description
Hi, my name is Bettwa and welcome to my channel! I post videos of traditional Ethiopian 🇪🇹 and other dishes three times a week. My videos showcase existing local cuisine with a dash of my own creativity. I try to bring healthy eating and our well-known recipes together. Please consider subscribing so that you will not miss any of my latest videos. Thank you!
ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ቤቷ እባላለሁ። በሳምንት ሦስት ጊዜ የኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!
ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ቤቷ እባላለሁ። በሳምንት ሦስት ጊዜ የኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!
Subscribers
205K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
bettwascorner
(4 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ በአንድ ቀን ምርጥ ኬኔቶ ተጋበዙልኝ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ደግፉኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ
|
![]() |
SelamawitTelila-n4r
(9 minutes ago)
እንኳን አብሮ አደረሰን!!
|
![]() |
NetsiLiving
(18 minutes ago)
ዋዉ ቤቲዬ በጣም ቆንጆ የኬነቶ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለንሼር
|
![]() |
hgfh2594
(27 minutes ago)
እኔ አሰራር ደግዋ ይለያል
|
![]() |
beli7375
(31 minutes ago)
የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺ
|
![]() |
tigestasfaw411
(47 minutes ago)
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እስኪ ከተመቸሽ በቀላል መስራት የምንችለው ብርዝ አሰራር አሳይን ብርዝ በጣም ነው የምወደው አመሰግናለሁ
|
![]() |
MdKsa-gr3ux
(52 minutes ago)
ዋዋዋዋዋው በእውነት አሰራርሽ በጣም ተመቸኝ ቀላል ዘዴ ተባረኪ አቦ
|
![]() |
yegnabettubetube3361
(1 hour ago)
ዋው ቤቷዬ ውዴዴ በጣም ልዩ የሆነ ኬኔቶ ነው የሰራሽው ምርጥ አሰራር በአንድ ቀን የሚጣፍጥ ከለሩ ልዩ የሆነ ምርጥ እፕሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
|
![]() |
lovehelinarecipe9932
(2 hour ago)
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ቆንጆ ቀላል እና ፈጣን አሰራር ነው ያሳየሽን መልካም በአል️
|
![]() |
marteshow
(2 hours ago)
Woow new betwaye betam arif asrar new yasayeshin enamesegnalen share
|
![]() |
አፀደማሪያምዘድንግል
(4 hours ago)
የመጨረሻው ማልት ነው ያልሽው እስቲ የጠርሙሱን እያዞርሽ አሳይን በትርፍ ተመችቶኛል እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
meseretkefyalew2888
(18 hours ago)
ጎበዝ ይሄ ቀልጠፋ ያለ።
|
![]() |
lemlemamanuel7222
(13 hours ago)
በጣም አሪፍ እጂሽ ይባረከ ዉድዬ
|
![]() |
ANCH-e7n
(7 hours ago)
ጎበዝ ባለሙያ እናመሰግናለን
|
![]() |
neimasaid5208
(2 hours ago)
ዋው ያበደነው
|
![]() |
birzafadmasu388
(5 hours ago)
መልካም በአል ይሁንልሽ ከመላዉ ቤተሰብሽ ጋር ቆንጆና ቀላል አሰራር ነዉ ያስተማርሽኝ ተባረኪልኝ
|
![]() |
seblegizachew7752
(20 hours ago)
እኔ ኬኔቶ ለመስራት ሳስብ የሚሰለቸኝ በእንጨት በብረት ምጣድ መቁላቱን ነው አሁን ግን በእንጀራ ምጣድ ገብሱ እንደሚቆላና ፈጣን የአሰራርን ዘዴ ተምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
|
![]() |
BethlehemHappiness
(12 hours ago)
በጣም ጎበዝ! በርቺ
|
![]() |
amenenbakom1874
(18 hours ago)
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ።
|
![]() |
ህስቡንላሁወነመምሉኪል
(8 hours ago)
ምንድንነውግንየጨመርሸትአልገባኝምማርችማለትምንድነው .በስደትላለነውስሙምንድንነውባለንበትካለእንድንገዛ
|
Add comment