Profile
Name
Emu Hesenat
Description
ሰላም ጤና ያስጥልኛ ወዲና የተከበራችሁ የዚህ ቻናል ተከታዮች ሰላም ለናተ ያሁን እዲሁም ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራያብ ላያክ ሸር እደታረጉኛ በትህትና እጠያቃለሁ እኔም ለናተ ይጠቅማል የምለዉን በሙሉ አቀሪባለሁ ኑ እናተም እንማማር ከናተ የሚጠበቀዉ ቤተሰብ መሆን ነዉ አገራችንንም አላህ ሰላም ያዴረግልን
Subscribers
3.95K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
seadatube5438
(3 minutes ago)
ምናልባት ለወንድሟ አጭታት ሊሆን ይችላል እህቶቼ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ
|
![]() |
hasinettube9205
(9 minutes ago)
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ እሙቲየየ እንኳንደናመጣሺሺ የምር በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ፈጣሪ ልቦናይስጠን
|
![]() |
ethiolekakit2787
(17 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ ይሁን እሙሀሰናትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ አይ ቅሌት በእነርሱ ቤት ሰልጥነዋል በጣም ያሳፍራል እፍ እጭ ሲያስጠሉ
|
![]() |
hawawolloh
(28 minutes ago)
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን እህት ያረብ አላህ ይጠብቀን
|
![]() |
ianplusnaturetv8384
(31 minutes ago)
🏻🏻Emu
|
![]() |
hayatuu
(47 minutes ago)
ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች
|
![]() |
Mezgie_Habesha
(52 minutes ago)
ሴት ልጅ ውድሚዲያ ሰትውጣ የመጣችብትን እና አላማዋን እየዝንጋች ነው ግን ለምን እንድህ አይነት ነገር ይሰራል
|
![]() |
yonasmihrteab9685
(2 hour ago)
Teyakew hultum Dabo new yalchew ba mene leshagoru new
|
![]() |
Dannytube46
(1 hour ago)
ፈጣሪ ልቦናይስጠን
|
![]() |
EA_ግሬስ
(2 hours ago)
ሴት ለሴት ጉዴ ወንዱች ጉዳችሁ ፍላ
|
Add comment