Profile
Name
Mezgie Habesha
Description
Welcome to Mezgie Habesha .
👉👉 My name is the record (Record), various of my own fun, serious, educational, national content works, content based on mutuality, Habeshawi love works, and multi-purpose operations are widely presented in our channel program. Therefore, to watch these works and become a family, subscribe to the Mezgie Habesha YouTube channel and press the bell icon.
Thank you for coming
@Mezgie_Habesha
እንኳን ወደ መዝጌ ሀበሻ በሰላም መጣችሁ።
👉👉 መዝገቡ እባላለሁ(መዝጌ)፣የተለያዩ የራሴ የሆኑ አዝናኝ፣ ቁምነገር የሚስጨብጡ፣ የሚያስተምሩ፣ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ስራዎች መረዳዳትን መሰረት ያደረጉ ይዘቶች፣ ሀበሻዊ ፍቅር የተላበሱ ስራዎች ፣ ሁለገብ ክዋኔዎች በቻናል ፕሮግራማችን በስፋት ይቀርቡበታል፡፡ ስለሆነም እነዚህን ስራዎች ለመታደምና ለመኮምኮም ሀበሻ ዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ::
ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ
@ መዝጌ ሀበሻ
👉👉 My name is the record (Record), various of my own fun, serious, educational, national content works, content based on mutuality, Habeshawi love works, and multi-purpose operations are widely presented in our channel program. Therefore, to watch these works and become a family, subscribe to the Mezgie Habesha YouTube channel and press the bell icon.
Thank you for coming
@Mezgie_Habesha
እንኳን ወደ መዝጌ ሀበሻ በሰላም መጣችሁ።
👉👉 መዝገቡ እባላለሁ(መዝጌ)፣የተለያዩ የራሴ የሆኑ አዝናኝ፣ ቁምነገር የሚስጨብጡ፣ የሚያስተምሩ፣ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ስራዎች መረዳዳትን መሰረት ያደረጉ ይዘቶች፣ ሀበሻዊ ፍቅር የተላበሱ ስራዎች ፣ ሁለገብ ክዋኔዎች በቻናል ፕሮግራማችን በስፋት ይቀርቡበታል፡፡ ስለሆነም እነዚህን ስራዎች ለመታደምና ለመኮምኮም ሀበሻ ዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ::
ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ
@ መዝጌ ሀበሻ
Subscribers
31.8K
Subscriptions
Friends (16)
Channel Comments
![]() |
tredsu1686
(4 minutes ago)
በጣም አስተማሪ እና አስደማሚ ግጥም ከቆንጆ አቀራረብ ጋር ሀሪፍ ነው
|
![]() |
tigitube3
(10 minutes ago)
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነዉ ርእሱ እራሱ ደስ ይላል ጥበብ ታስታርቃለች እናመሰግናለን አሪፍ ታሪክ ከአሪፍ አቀራረብ ጋር እጥር ምጥን ያለች ነቹ በሌላ በተመሳሳይ ቪዲዮ እንጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ
|
![]() |
zufannagn6027
(18 minutes ago)
የኔ ወንድም በጣም ገራሚ ግጥም ነው በርታ የኔ ወንድሜ በጣም እናመሰግንሃለን ገራሚ ግጥም በርታ የበረታ ተራራ ይዋጣለን ና መልካም ቆይታ የኔ ወንድም ጀግና ያገሬ ልጅ
|
![]() |
gkyasy9435
(27 minutes ago)
በጣም ደስ የሚል ግጥም አቀራረቡም ሁሉ ነገሩ በርታልኝ ወንድም
|
![]() |
Nigat.Entertainment
(31 minutes ago)
ደስ የሚል ግጥምነው እውነት በጣም ችሎታ አለህ ቀጣይ ብዙ ስራወችህን እንጠብቃለን በበለጣ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን ሰላምን ይስጠን መጭው የገና በአል የሰላም የደስታ የፍቅር ያድርግልን
|
![]() |
emususu
(46 minutes ago)
እንኳንም ደህና መጣህ ወንድማችን በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ግጥምነው ይዘህልን የመጣህው እናመሰግናል ደስስ እሚል ግዜ ነበር በርታልን ከዚህም በላይ ቁምነገር አስተማሪ አዘል የሆኑ ቢደወችን እደምለቅልን ተስፍ አለን እናት ሀገራችንንም እግዚአብሔር ሰላሞን ይመልስልን
|
![]() |
hiwotetube_
(52 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣህ ዋዉዉዉዉዉ በጣም የሚያምር ግጥም ነው የምር ሀሪፍ የፍቅር ግጥም ነው ጥበብ ጠርታሀለች ግን በግጥሙ ሳይሆን የተደመምኩት ግጥሙ ጡሩ መልእክት አለው ይሄን መልእክት ደግሞ አለማዳመጥ ንፉግነት ነው ከግጥሙ የበለጠ ጡእም መልእክቱ ይማርካል ጎበዝ ገጣሚ ይወጣሀል ወንድማችን በርታልን ድንቅ ስራ ነው ቀጥልበት በተረፈ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርታ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጣ ስምህ ይብዛ
|
![]() |
webtube21
(2 hour ago)
ደዴሰላም ወንድማችን ደስ የሚል ግጥም ነው በርታልን ቀጥልበት ጥበብ
|
![]() |
tigesttadesse1215
(2 hour ago)
ወንድማችን በእውነት ደስ የሚልና የሚማርክ ግጥም ነው ከአቀራረብጋር ቀጥልበት አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
|
![]() |
tgtgtube5346
(3 hours ago)
በትክክል ጥበብ ሁሉም ነች ከጥባብ ቡዙ ነገሮችን እንማራለን ጥበብ ትልቅ ተስጦ አለት ጥበበኞች ስውች በጣም አስተዋይ እና ቅን ናቸው ምክንያቱም ከጥበብ በዙ ነገሮችን ይማራሉ
|
![]() |
shewittube29
(15 hours ago)
እናመሰግናለን ሥለ ግጥሙ እግዚአብሔር ጥበብን ያድለን
|
![]() |
hani8649
(5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሠላምህ ይብዛ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው በርታ ወንድማችን ውድ የሀገሬ ልጆዎች በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበር በርታ
|
![]() |
ematube8524
(11 hours ago)
ዋዋዋዋዋ መሽ አላህ ወንድም አሬፍ ድምፅ ጋር አሬፍ ግጥም ነው ወንድም ደስ የሚል ቁይታ ነበር በጣም አሬፍ ግጥም ከድምፅ ጋር ቀጥልበት ወንድም እዳታቁርጠው ዋውውውው
|
![]() |
aishaapchanal6083
(8 hours ago)
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ግጥም ነው ከአቀራረቡ ጋ ለማንኛውም ቆንጆ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን አገራችን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ አገር ሰላም ሲሆን ነው እኛም ተስፋ እሚኖረን ላይክ ሸር አድርጉ
|
![]() |
fanatube196
(5 hours ago)
በጣም አሪፍ ደስ የሚል ታሪክን ነው ይዘክልን የመጣከው ወድማችን በቀጣይ ባዲስ እጠብቃለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን በዘር በሀይማኖት ከመባላት በቃ ይበለን አሜን
|
![]() |
tube-xt7bd
(12 hours ago)
የሚያምር ግጥም ነው ጠንክሪ ብዙ የመስራት አቅምና ችሎታ አለህ እኔ ግጥም በጣም እወዳለሁ በጣም አድናቂ ነኚ ገጣሚወችን አደንቃለሁ በርታ ካተ ብዙ እንማራለን
|
![]() |
yodittube11
(21 hours ago)
አሪፍ ትረካ ነው ወንድሜ መዝገብ ቀጥልበት አሪፍ እና መሳጭ አቀራረብ ነው እናመሠግናለን
|
![]() |
Edom.media7
(5 hours ago)
መዝጊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበር ከበዚህ ሰዓት የሚገርም ጥበብ የጠራቸው የገንዘብ ዛን ግዜ ናት በርታ የኔ ወንድም
|
![]() |
ትዝአለኝአገሪአገሪ
(2 hours ago)
በጣም የሚያስዝን የይወት ታሪክ ነው እሺ በርታ ወንድሜ
|
![]() |
masteuyoutube
(11 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣህ ወድማችን ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ግጥምነው በርታልን
|
Add comment