H𝐚𝐬𝐢𝐲A 𝐄𝐦𝐮 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐦
H𝐚𝐬𝐢𝐲A 𝐄𝐦𝐮 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐦's Channel
 
 
 
 
 
H𝐚𝐬𝐢𝐲A 𝐄𝐦𝐮 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐦
Profile
 
Name
H𝐚𝐬𝐢𝐲A 𝐄𝐦𝐮 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐦
Description
አሰላማለይኩም ውድ ተመልካቹቸ በሞላ አለም ለምትከታተሉኝ ምስጋና ለአላህ ይገባው ላይክ ብር ስብስክራይብ ለምታደርጉኝ ወገኖች ስለምትተባበሩኝ አመስግናለሁ በዚህ ቻናሌ ለእናተ ያስደስታል የምላቸውን ነገሮች የምሰራበት በማንበብ ያለኝን እውቀት ለማካፍል እገኛለሁ በትትህነት እንድታበራታቱኝ እጠይቃለሁ

Thank you dear viewers. Thank you for following me. Thank you for subscribing to Like Birr

اشكركم مشاهدينا الكرام شكرا لمتابعتكم شكرا لاشتراكه كم في لايك شره اشكوروكم جدنه شكرا الكم موتابإنه.
Subscribers
34K
Subscriptions
Channel Comments
meditube4580 (4 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ምርጥ ትምህርት ነው
Ebaydetube (9 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደናችሁ ቤተሰብ ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም እንደት ከርማችኃል መተናል ለሙስሊም እህት ወንድሞች ለተከበረው ሻህሩ ረመዷን እንኳን አደረሳችሁ በሰላም ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን የዘንድሮው ረመዷን ብዙ ደስታወችን ያካትታል አልሀምዱሊላህ እስርተኞችም ሁሉም ተሳፍረው ደስታችንን ሙሉ ያድርግልን
toybayoutube3285 (18 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዷ እህቴዋ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን
shemimatube5389 (27 minutes ago)
ማሻ አላህ ዉድ
ferdose (31 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እሻአላህ እኔም ለማር ዝግጁንኝ አሚን ያረብ አላህ አገራችን ሸላም ያመጣል ያረብ መሻአላህ። ጎበዝነሸ አረ
zeynabtube1963 (47 minutes ago)
ማሸአሏህ በርቺ እህት
የኪያዬሚዳ (51 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር አላህ ያግራላቹሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ኢትዮጵያ ያረብ ኢሻአላህ በቺልኝ የኔ ውድ
lubotube7819 (1 hour ago)
ማሻ አለህ ማሻ አላህ በሪቺ ዉዴ
tub3949 (1 hour ago)
ማሻአሏህ ሀሶየ
ሺመልስስይድ (2 hours ago)
እህት በርች ውድ መሻአላ
Ahlne
ramla3341 (9 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽጀግና ነሽ
shemimatube5389 (8 hours ago)
አህላንንንንን ዉድ በርችልኝ
saraapptube9418 (5 hours ago)
አሚንንን ውድ በርቺልንንንን ሁቢ ሳራነኝ ኢቱቤ ዘግቴ ነው
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጁቸ በያላቸሁበት ስላም ፍቅር አይለያቸሁ እያልኩኝ አብረንንን እንደግ ውዱቸ ቅንነት ለራሥ እንበረታታ የኔ ቅኖቸ ላይክ ሽር ማረጋቸሁንንም አንዘንጋ ሀባይብ ️
hayattube34 (3 hours ago)
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ
ፌርዶሰጎደሬዋ (13 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሱ እዴትነሸ ዉዴ የጡፋ ሰዉ
shemimatube5389 (9 hours ago)
ላይክ
rahmatube182 (13 hours ago)
Berchewed
ኡሚዩቱብ-ፐ7ገ (22 hours ago)
مشاريع ءالله
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.10