Profile
Name
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Description
ሰላም እንኳን ወደ ሐዲስ ዜማ ቲዩብ በሰላም መጡ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእኔ የአዲስ እና የቃል የህይወት ጉዞ አስተማሪ አስቂኝ ገጠመኞች የሚቀርብበት የዩቲዩብ ቻናል ነው
ቤተሰብ በመሆን ፍቅርን አንድነትን ወንድማማችነትን እንስበክ
ቤተሰብ በመሆን ፍቅርን አንድነትን ወንድማማችነትን እንስበክ
Subscribers
393K
Subscriptions
Channel Comments
![]() |
-haddiszema
(3 minutes ago)
ሰርጋችንን በዲኮር ያሳመረልን ዴላ ዲኮርን እናመሰግናለን ለልደት ለሠርግ ለተለያዩ ዝግጅቶች ዲኮር ሲያስፈልጎ ዴላ ዲኮርን ምርጫዎ ያድርጉ
|
![]() |
zuzu_tube1234
(9 minutes ago)
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወዳችሃለሁ የፍቅር ተምሳሌቴ ናችሁ ኑሩልኝ
|
![]() |
eyobeltube
(17 minutes ago)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ብሎኛል
|
![]() |
ldiyazechrist
(27 minutes ago)
ሙስሊም ወገኖች ኮመንታችሁ ደስ ይላል እንድህ መከባበር ነው የሚያምርብን እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን አሁን አሁን የምናየው ነገር ያሳዝነኛል ሙስሊም ከክርስቲያን ጋር ሲታይ የሌለ ስድብ ማንቋሸሽ ይበዛል እኔማ የስጋ ዘመዶቼን እራሱ ጥርጣሬ ገባሁ በተለይ በአረብ ሀገር ለአመታት በር ተዘግቶባቸው የሚኖሩ ሙስሊሞች ጭራሽ የሌለ ለክርስቲያን ጥላቻ ነው የማይባቸው ሃይማኖታችሁን በርቱ ግን እኛ ብቻ ትክክል ነን አትበሉ አብረን በአንድ መኪና ተጉዘን ብዙ ነገር አድርገን ነው ይኖርነው ስለዚህ እንድህ መከባበር ነው የሚሻለን ።
|
![]() |
ezedinzizuman2119
(31 minutes ago)
ከመዝሙር በላይ ኮመቶቹ በጣም ደስ ይላሉ ኢትዮጵያነት የታየበት ትዳራችሁ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ
|
![]() |
fetiyasaine8001
(47 minutes ago)
እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን ወድሞች አሉኝ የክርሰትና ተከታይ በጣም ነው የወደድኩት በጣም ድንቅ ዘማረመ አይለያቹ በጣም ደጋግሜ ሰማሁት ክበሩ
|
![]() |
toyebaemame8364
(52 minutes ago)
ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ተከታታያችሁ ነኝ ምክኒያቱም ሲበዛ ፍቅርን ታስተምራላችሁ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ እኛንም በስደት ላለንውበሰላምለሃገራችን አብቅቶን ፈታ የምንልበትን ቀን ያድርስልን።
|
![]() |
ሰላሜነሽድንግልማርያም
(1 hour ago)
"ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ ፥ ከእግዚአብሔርም
|
![]() |
ahsbs9794
(1 hour ago)
ወላሂ ሁሉም ሰው በእምነቱ ጠካራ ሁኖሳይው ደስ ይለኛል ለቡዙ ክርስቲያን ተምሳሌት ናችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ያገሪልጆች ብርቱ
|
![]() |
mnh8512
(3 hours ago)
አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ማንኛዉ ሀይማኖት እንደዚህ ስርአት ባለዉ መልኩ የሆነን በጣም እደግፋለሁ አድስ ፋሽን እያመጡ እምነታችንና ባህላችን እሚቃረኑ በበዙበት ጊዜ እናተ መሀይማኖታችሁ በባልላችሁ ልዩ ሁላችሁ ድምቅ ብላችሁ በማየቴ ደስ ብሎኛል ሁልጌዜም እከታተላችሆለሁ ያዉም በጉጉት
|
![]() |
halalolo5497
(14 hours ago)
እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን በጣም ነው ምወዳቹ የፍቅር ትምሳሌት ናችሁ አላሀ ፍቅራቹሁን እስከመጨረሻው ይሁን ላቹ
|
![]() |
seaditube2196
(19 hours ago)
ሙስሊም ነኝ አድስ እና ቃል በጣም ነው የምወዳችሁ እውነት ስርአታችሁ ለሁላችንም ተምሳሌት ናችሁ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁን መንገዳችሁን ቀኝ ያድርግላችሁ
|
![]() |
jhgggg8184
(12 hours ago)
ሙስሊም ነኝ ግን ልጆቹ አስደናቂ ናቸው ወይኔ ደስ ሲሉ ፍቅራቸውን የዘላለም ያደርግላቸው
|
![]() |
እስልምነየየልቤትርታ
(13 hours ago)
እኔወላሂ ሙስሊምነኝ ግንበጣምነውየምወዳችሁ ፍቅራችሁ ለሁላችንም ተምሳሌት ነው ኑውሩውልን
|
![]() |
ቃልኪዳንዪሀንስ
(11 hours ago)
ዛሬ ምን ደስ እዳለኝ ልገራችሁ ሙስሊሞች የሚሰጡት ኮሜት የምር ኑሩልኝ እድህ ስንሆን ነው የሚያምርብን በተረፈ አድስና ቃል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
|
![]() |
zddd5746
(1 hours ago)
የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ።ጌታ ሆይ ከስደት መልሰኝና ለክብር አብቃኝበፀሎት አስቡኝ
|
![]() |
piter-m9p
(16 hours ago)
እኔ ሐይማኖቴ ኢስላምነው ግን በጣምነው የምወዳችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ️️️
|
![]() |
mhirettadel5631
(21 hours ago)
ሙስሊም ወገኖቼ ፈጣሪ ያክብራቹ ኮመንታቹ በጣም ደስ ይላል እንዲ ስንሆን ነው የሚያምርብን
|
![]() |
zinetyoutube4290
(16 hours ago)
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ የምወዳችሁ የፍቅራችሁን ተምሣሌት ለኛምት ትምህርት እዲሆን ነዉ ያስተማራችሁን ኑሩልን ሽአመት በደሥታበፍቅር
|
![]() |
ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
(20 hours ago)
ወላሂ ሁሌየም ነው የምከታተላችሁ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው አላህ ያርግላችሁ የናተ ደስታ የኛ ደስታ ነው ለሚቀጥለው አመት የልጅ ናት እና አባት እድትሆኑ ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ
|
Add comment