Profile
Name
Nejat ነጃት የወረኢሉዋ
Description
Subscribers
3.73K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
trhaaryam
(3 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚ ቤት ሃገራችን ሰላም ያርግልኝ
|
![]() |
sumeya-endris
(9 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት እካን ሰላም መጣሽ እህቴ ስለመጣ ድምፅ ስለሰማሁ ዴስ ብሎኛል ውዴ
|
![]() |
S-Shushu
(17 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
|
![]() |
man-idenat
(28 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እድትነሽ በስደት እህትናውድም አሏህበሰላም ላግራችሁያብቃን ሀገራችንንሰላም ያርግልን ያረብ ማሻአሏህ ተባረከሏህ የኔውድ እናመሰግናለን
|
![]() |
zemzemtube887
(32 minutes ago)
አሠላምአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ሠላም እደነሺልኝ እማ በጣም ደስ ይላል ማሬ ሰላምሺ ይብዛልኝ የኔ ዉድ በጣም አሪፍ አገር ነዉ ቱሉ አዉልያ ዋዉዉዉ የኔ ደገኛ ክክክ
|
![]() |
محمداول-ب7و
(46 minutes ago)
ማሻአላ
|
![]() |
መዲናዩቱብTube
(51 minutes ago)
ሠላም ሠላም ማሻአላህ ያምራል ዊዉ
|
![]() |
tamimatube4453
(1 hour ago)
as wr wbwwwአብሸሬ
|
![]() |
EkramkutaberTube
(2 hour ago)
ማሻ አላህ
|
![]() |
hayatuu
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት
|
![]() |
fatimatube1902
(10 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ ማሻአሏህ ተበረካህ ሏህ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ የኔ ልዩ እህት አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ አሏህ ዋዉዉዉዉወ በጣም ደስ የሚል ትዉስታ አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ
|
![]() |
WOSEN-YEANKOBER
(13 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም ደሰ ይላል ልዩ ነው ክረምቱ ሲያምር እምዬ ኢትዮጵያ
|
![]() |
ZdEthiotub
(3 hours ago)
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ዋው በጣም ያምራል
|
![]() |
sintayehuyoutube
(17 hours ago)
ሰላም ቦታው ሲያለምር
|
![]() |
sendusendu
(9 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ ዋው በጣም ደስ ያላል በርቺ
|
![]() |
hanawerku
(12 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ አኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምረጦች በጣም ያምራል ቦታው ዋው ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን
|
![]() |
leratub6791
(16 hours ago)
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ናጃትዬ ቤትሽን ስለማጠሁ በጠም ደስ ብሎኘል
|
![]() |
netsitube
(21 hours ago)
ነጁዬ ሰላምሺ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሺ ያምራል ሀገራችን እኮ ውብ ናት እግዚአብሔር ሰላሟን ያምጣልን
|
![]() |
seniy4518
(8 hours ago)
ሰላም ሰላም ነጃትየ ፈዝዠቀረሁ ሀገራችንን ዳመናዉን ዝናቡን አስፓልቱን ሳይ በጣም ያምራል
|
![]() |
emumalik8690
(19 hours ago)
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ
|
Add comment