Sincerely
Sincerely's Channel
 
 
 
 
family
fashion
all video
about hair
 
ስለ ማድያት ማወቅ ያለብን!
271
 
family
fashion
all video
about hair
 
Profile
 
Name
Sincerely
Description
Ethiopian fashion and lifestyle

እንኳን ወደደ አዲሱ ቻናልዬ በሰላም መጣችሁ! በመጨረሻ ይህን ቻናል ለመጀመር በመቻሌ በጣም ተደስቻለሁ፡፡ ገና ጀማሪ እንደ መሆኔ፣ ከካሜራ ጋር የዓይን ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረኝ እሞክራለሁ ፡፡ ከእኔ ጋር በመሆን የዚህ ጉዞ አካል እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡ ማየት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ሀሳብ ወይም የሚፈልጉት ነገር ካለዎት እባክዎን በአስተያየት መስጫዉ ላይ ሀሳቦን ከመስጠት አይቆጠብ ።! አመሰግናለሁ።.....እባኮትን፤ አስተያየት በመስጠት እናም subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Subscribers
21.2K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
kalyeyene8953 (3 minutes ago)
እመሰግናለው ማማዬ ክበሪልኝ ግን ኮሜንታተሮች ጥያቄ ከመጠየቃችው በፊት የሳየችውን በደንብ ተከታተሉ ግልፅ ይወንላችዋል
EthioPrecious (10 minutes ago)
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እሞክራለው እናመሰግናለን
afraaafraas (17 minutes ago)
እናመሰግናለን እስቲ ከሰራ እጠቀመዋለዉ ልቆረጠዉ ነበር
Sincerelymeron (27 minutes ago)
ለረዥም ፀጉር እድገትና ለፎሮፎር የሚጠቅመዉን የ YAO ሴቶች ትክክለኛ የሩዠን ዉሀ አጠቃቃቀም ስንቶቻችን ነን የምናዉቀዉ?
weynikitchen (31 minutes ago)
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራርእና ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ነው ተባረኪ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ️️️
ዋው ስለአሩዝ ብዙ ቦታ አይቻለሁ የአሩዝ ታሪካዊአጠቃቀሙን ለመጀመሪያ ግዜ ካንቺ ነው የሰማሁት በርቺ
azeb8953 (52 minutes ago)
I highly recommend this rice water for everyone my hair loves it! It’s amazing! Thank you so much for this miracle hair treatment 🏾
mhretweldemichael1159 (1 hour ago)
Wawww batem aref new wadyaw new yamntkmaw way mader albet yene konjo god bless you
lulululu9649 (2 hour ago)
በጣም ጥሩ ውህደት ነው እስቲ እሞክረዋለው ...ለማንኛውም ግን ለሊላ ጌዜ ሙዚቃውን ብታጠፊው መልካም ነው በደንብ እንድንሰማሽ ከድምፅሽ በላይ ሙዚቃው ትንሽ ይረብሻል
rosadaniel5938 (2 hours ago)
Thank you sister for sharing the info
bethelnnakuba9023 (23 hours ago)
አመሰግናለሁ በርቺ የምትጠቀሚውን product. የማግኘት ስለምችል በጣም ተመችተሽኝል!!!️️️️🏾🏾🏾
bezaamanuel5324 (10 hours ago)
በትክክል ያገለግላል እውነት ነው ለኔ ጠቅሞኛል
enatleenat7764 (10 hours ago)
ለኔ ይሄ አዲስ ነው በጣም ነው እማመሰግነው can’t wait to try it!
kelem-ethiopianfood (11 hours ago)
በጣም ቆንጆ ነው እኔም እጠቀማለሁ እናመሰግናለን
aleemmeresa7396 (20 hours ago)
እናመሰግናለን. ያልገባኝ ግን ሁሌም ነው ወይስ በሳምንት ስንት ግዜ
የፀይሙእስረኛ (14 hours ago)
አሰራሩቆጆነውእሞክረዋለሁ
muzitabraham5794 (10 hours ago)
Thankyou dear.
HassetViews (6 hours ago)
wow very nice I LIKE IT I hope this helps my hair to grow, I love long hair!
RediatDestalifestyle (6 hours ago)
ሜርዬ እኔ እራሴ በጣም ነው ያሳደገልኝ የራይዝ ውሃ ለረዥም አመት ነው የተጠቀምኩት ️🏿
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.20