መርከብ ቲዩብ merkebe tube
መርከብ ቲዩብ merkebe tube's Channel
 
 
ኑ ግቢችን እናስጎብኛችሁ
29
እያደር የሚቀጭጭ እምነት
29
የደናግል መመኪያ
27
አላዛር
27
መቼ ትመጣልህ ?
20
 
መርከብ ቲዩብ merkebe tube
Profile
 
Name
መርከብ ቲዩብ merkebe tube
Description
እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ በዚህ ቻናል አለማዊ እና መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ይቀርብበታል መዝሙሮች ግጥሞች የህይወት ታሪኮች መንፈሳዊ ምክሮች የምግብ አሰራሮች ይቀርቡበታል ። ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ;;
Subscribers
1.65K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
almitube9417 (4 minutes ago)
ዊ አድካሚ ነዉ ፈብሪካዉ እናንተ ቤት ያለ ነዉ ሚመስለዉ የምር ጎበዞች በዛዉም ሙያ ትማሩበታላቹ ማወቅን የመሰለ ነገር የለም መጨቅጨቁ አድካሚ ቢሆንም በርቱ ጎበዝ
አቤትምንልታዘዝ (9 minutes ago)
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሺ እንኳን ደህና መጣሺ በረችልን ስራ ክቡር ነው
meseret5 (18 minutes ago)
ሠላም ሠላም ዉደ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ይብዛ እህቴ መርካብ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ያምራል በርች አገራችን ሠላም ያደርግልን
weyni2816 (28 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን በርቱ በጣም አሪፍ ነው በርቺ እህታችን ሰላምቹሁ ይብዛ
seadifamily (31 minutes ago)
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያድረግልን ያረብ
genetabera5 (47 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ሀገራችን ሰላም ይሁን እና በጣም አሪፍ ቆይታ ነው በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የኔ ውድ ገና ለመጀመረያዬ እንደዚህ ሳይ
nefisatube2Y (52 minutes ago)
ዋ እናመሰግናለ ን እንኳን የተዘጋጅወንእጅ የምንገዛውእዳች ዛፉምየለንን ከምንእደሚቀላቅሉትባናቅምያገቡልናለን እህት ካብርበይልን መልካም የስራዘመንንይሁንልሽመልካምየስራሳአትትት
ሰላምሸ ይብዛ ዉዴ እንኳን ደና መጣሸ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱ ዉዶችዬ ኢትዮጵያዊ ሃገራቸዉ ሰላም ያድርግልን
ሰላም መርከብየ ወይኔ ቅጥቀጣው በጣም ያስቸግራል እየተሙለጨለጫ ከባድ ነው የሰሞኑ የኔ ስራ የነበረው
ekrutube4011 (3 hours ago)
ሰላም ሰላም እህት እንደት ነሽማማየ
menbitube276 (8 hours ago)
በጣም ደስይላል በእውነት
Tube-cs3qs (12 hours ago)
ሀይ መቅዲየ ዉዴ አይዞን በርቱልኝ ሙቀጫ ወይም ጉድጎድ ያለነገር ቢሆን አያስቸግራችሁም እጃችሁን እዳትመቱ
sarainfo84 (4 hours ago)
Salem endet nesh ihtee dahnanesh unkawaan dahna mateshiling waawww Barchiling yene konjo malkam sira yhunilish ️
menbitube276 (10 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ አንጀት ነሽልኝ
menbitube2164 (2 hours ago)
ሰላምሽ ይድረሰን እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ
foziwoilotube79 (15 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝመርከብየ ውድ እህቶች እደት ናትሁ ፈታ ዘና እናልን መጠከር አለብን አይዜን ሰወ ሁነን ለመገኘት በቅል ልባችን ከልብ መስራት መተዛዘን አለብን የሀቢበላህ ሁልሽንም እወድሽ አለሁ የኔ ቅመሜች️️️
Gebrellaadmitew (22 hours ago)
ጨው ለምን ብዙ ይደረጋል አመሠግናለን
ytb9516 (6 hours ago)
በጣምነወሐየሚየምረዉጠክረጥሩእረቅሥነዉበጣምነዉየሚመጥራየኔዉደዋጰወዉዉጥሩባቀሌላነዉ
user-tx5mq8ti111 (21 hours ago)
ሱብሐን አላህ የዌራ ፍሬ ዛሬ ገና አየሁት ሳይሰራ ግን ያደክማሆ ግን ደሞ ኢትዮቢያ ዉስጥ አለህ ወይ
mahiethiopia-vf5dm (22 hours ago)
እዴ የሺኩርት መውቀጫዋ ላይ አቀጠቅጭምዴ እኔ በሱነው የምቀጠቅጥ ይመቻል
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.10 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.40