Meseret Endalew
Meseret Endalew's Channel
 
 
ፅናት ድራማ ክፍል (9)
80
 
Profile
 
Name
Meseret Endalew
Description

Subscribers
8.36K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
HabtamHata (3 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ዋውውው በጣም ጥሩና አሪፍ ድራማነው በድራማወቹ ውስጥ ብዙ የምንጠቅምባቸው ትምህርቶችም አሉበት እናም በርችልኝ እህት አለም
fandisha288 (9 minutes ago)
ስላም ስላም ለዚህ ቻናል ባለቤት ይሁን በጣም ሀሪፊ ቆይታ ነበር
gunatube12 (17 minutes ago)
ዋዉ መስዬ ምርጥ ትንተና ነው ድል ለጽናት ይሁን በእውነት ይች ልጅ ግፍ በዝቶባታል
merry-2121 (28 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ጎበዝ በርች
Eminetn (31 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችቱ ይብዛ በያላችሂበት መስየ የኔ ውደሰ
yeshimola-gg5qt (46 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኘ መሲዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አሪፍ አቀራረብ ነዉ በርችልኘ
ሰናይትይቱብ330 (52 minutes ago)
ሰላም መስዮ ዋው በጣም አሪፊ ቪዲዮ አቀራረብ ነው ተከታታይ ድራማ ቀጥይበት
EthioLove19-h6b (1 hour ago)
ሠላም ሠላምሺ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሺ እህቴፅናትዬ የኔ ምስኪን
serkietiotube2789 (2 hour ago)
ዋው መሲዬ ገራሚ ትንተና ነው በርች
ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ
Zedotube82 (7 hours ago)
ሰላም ሰላም መሲዬ ውዴ እንደኔ ፅናት የሚወዳት ማነው
samrisamri1217 (17 hours ago)
መሢነት የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ በጣም ደሰ በሚል ሁኔታ ሰላቅርብሸልን እናመሰግናለን እህታችን ወደፊት በርች እማ በጣም ጎበዝ ነሽ ጨርሽ አይቻለሁ በርርርርርርር
asiku-e7z (14 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ ውድ ቤቲም የፍቅር ነገር ሆኖባት ነው የሚያንቀለቅላት
Danshalomneba (6 hours ago)
ምርጥ ፊልም ነው ያየን በሩ ላይ ብቻ እናመሰግናለን።
ዉበቴ-ዐ2የ (12 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ መሴነቴ የኔ ዉድ በርችልኝፅናት ለኔ ብቻ ነዉ የምታሳዝነኝ ኪራ ግን ከግሯ ስር ይወድቃል በፍቅሯአዝናኝ የሆነ ድራማ ነዉ ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን
zehara5 (22 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ ዋውውው ደስ ይላል በርች ️️
ዞማነሽtube (4 hours ago)
ሰላም ላች ይሁን እንኳ ደና መጣሽ አለምየ የኔውድ በው ነት በጣም ጥሩና ቆጆ ነው እናመሰገናለን
መለወጥበሀገር (16 hours ago)
ሠላም የሐገሬ ልጆች በያላቹበት ያለም ዳርቻ ሠላማቹ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በርቺ እህታችን
aklilmesele5083 (1 hours ago)
መሲዬ ...you are doing amazing...በርቺ
TGTube16-i4h (19 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.40 main response parse finish at: 0.80 getAdditionalSections finish at: 1.10 applyHTML finish at: 2.00