Profile
Name
ZED Tube
Description
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ ውድና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታይወች በዚህ ቻናል ወደፊት የተላያዩ ኢስላማዊ ትምርቶወችና የተለያዩ አስተማሪ ነገሮወች አቀርባለሁ ኢንሻ አላህ
Subscribers
2.36K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
zoobair_45
(3 minutes ago)
በል እርሱ አሏህ አንድ ነው፡፡ አሏህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ቢጤ የለውም፡፡ (ሱራ_ኢኽላስ)
|
![]() |
MoMo-op7tn
(10 minutes ago)
ጀዛከላህ ኸይረን
|
![]() |
ftube923
(18 minutes ago)
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን መሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ
|
![]() |
Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d
(28 minutes ago)
ጀዛኩሙላኸይረን ኡስጣዝ
|
![]() |
moonaayoutube
(31 minutes ago)
አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ
|
![]() |
rahimamamy537
(47 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ከእኳን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ነዉ አላህ አዉቀን የምናሳዉቅ ያድርገን በሰማነዉም መልካም ነገር የምንጠቀም ያድርገን ጡሩ ደርስ ነዉ ከጥይበት
|
![]() |
Rozaguraga
(51 minutes ago)
አሰላምአለይኩምአሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ማሻላህ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ አሪፍ ቆይታ ነበር
|
![]() |
Fatumatube.2
(2 hour ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛኪላህ ኸይረን ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሠግናለን በሠሜን የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
|
![]() |
hayattube2313
(2 hour ago)
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህየኔውድጀዛኩምአላህኽይርን ያረብቁረአንንለሁላችንምያግራልን ሰምተውከሚተገብሩትያርገንአሏህሆይ ከሰው ሀገርበሰላም ለሀገራችንአብቃንርዚቃችንንክፈትልንጤናችንንስጠንየሰውተመልካችአታድርገንመጨረሻችንንአሳምርልንየሀገራችንንሰላምአምጣልንያረብ
|
![]() |
SofiaButajira
(3 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ እህቴ ማሻ አላህ መልካም ቆይታ ነበር ቀጥይበ ''''''' ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
mestofanuru
(6 hours ago)
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ እናመሰግናለን
|
![]() |
Tube-zk1oq
(15 hours ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ_
|
![]() |
fafetube8315
(17 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህት ባየነው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እኔስ ቁርአን ለመቅራት በጣም እጓጓለሁ ግን አቅሩኝ ብዬ ስጠይቅ መልሳቼው ያስጠላል የምር ብቻ አላህ ያግራልን
|
![]() |
sofiay4194
(9 hours ago)
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን. የተጨነቀን እሩህ አላህ ይፈርጀው. አሏህ በዝነቱ በቃይበለን ያረብ
|
![]() |
zuzutube123
(20 hours ago)
አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ማሻ ማሻ ማሻ አላህ አላህ ተባርክ አሊህ ዜድየ አላህ ይጨምሥልሺ በሠማነው እምንጠቀም ያድርገን ያረብ
|
![]() |
Emu-tube
(2 hours ago)
Aselamu alyekume warahmatulahi wabrkatehu wedana yatkberache ya hgre Lejucha bayalachehubate Alaye yetbekache Masha Alahe Arfi koyeta nabren enamsgenalne
|
![]() |
FoZlTube-cq1ci
(16 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ዜድየ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ እራህማን እናመሰግን አለን ምርጥ ሀደስ ነው ውደ
|
![]() |
amina3062
(22 hours ago)
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጠሽ ልዩ እዴት ነሽ ሆቢ አላህ ይጫምርላቹ ጀዛካ አላህ ኸይር አላህ ሰምተን ተጠቃሚ ያድርግን ያረብ
|
![]() |
Niema12
(2 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ በጣም ጠቂሚ ትምህርት ነው ቀጥይ ክፍል እንጠብቂለን ቁርአን ለማበቀ የረዱናል እናመሰግናለን
|
![]() |
ሊያወሎየዋ
(17 hours ago)
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ ጀዛኪአላህከይርጀዛ አሓህ
|
Add comment