Profile
Name
Amina ዩቱብ
Description
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ውድና የተከበራቹ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም ወደ ቻናሌ መጣቹ በዚህ ቻናል የሚተላለፈው ጠቃሚ ናቸው ያልካቸው ነገሮች ሁሉ ወደ እናንተ አቀርብላቹ አለሁ እሿአላህ ለምተበረታቱኝ ሁሉ ከልብ አመሰግነለሁ የምለቃቸው ቪዲዮዎች እንድደርሳቹ !!Like#subscribe!!በማድረግ ድጋፋቹ አይለየኝ ከልብ አመስግነለሁ✔
Subscribers
2.74K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
gmeentertainment137
(4 minutes ago)
selameshi yebeza enkuan dana metashi ehiti wow enji betam desi yemele neger new share yadergishileni ehiti
|
![]() |
itsmeageri
(9 minutes ago)
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi bezeti yeble wowwww wowww betam desi yemele temehireti new personality enameseginalen yene wudi
|
![]() |
Zgoratube
(18 minutes ago)
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላም ላንቺ ይሁን አቀራረብሽ ደስ ይላል ቅልጥፍ ፅድት ያለ thank you ስላጋራሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት እና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን
|
![]() |
fasiga
(28 minutes ago)
Jaboowaani Tawahidoo waqayyoo goftaani sagalee jirenyaa isiini haa dhagesisuu umurii tajajilaa keesaani isiinif haa dheresuu ebbifam
|
![]() |
hayuti_819
(32 minutes ago)
አሰላም አሌይኩም እህት እኳን በሰላም መጣሽ ሰ,አ,ወ አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ
|
![]() |
zewdneshtadese
(47 minutes ago)
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን የኔ መልካም በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን ወተን ከመቅርት ይሰውርን አምላክ የአገራችንን ሰላም በቸርነቱ ይመልስልን አሜን
|
![]() |
ማርታኢትዮጵያ
(52 minutes ago)
ስላም ሁላችም በጣም አስተማሪ መልክት ነው
|
![]() |
sifaantube1230
(2 hour ago)
እንኳን ደና መጣሽ ወደ ሰላማሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላመሽ ይብዛልኝ በርች
|
![]() |
miratube2337
(1 hour ago)
Mashallah tebareke allah betam dessss yemile koyeta jezaki allah khyeren betam dessss yemile koyet nebre mashallah bezu ngerochen temerenebetale berechelen enamsgenalen
|
![]() |
ኡሙአሚርየልጀናፋቂ
(2 hours ago)
መሻላህ መሻላህ አላህይጨምርልሺ ሁላችንም አላህተጠቃሚወች ያርገን አሚን ያርብ በርች
|
![]() |
senirich399
(5 hours ago)
ስላም ስላም ለዚህ ቤት እንኳን ስላም መጣሽ እህታችን ዋውው በጣም ያምራል ቆንጆ አስራር ነው ቀጥይበት ማር ስላም ፍቅር ለሀገሬችን ይሁን
|
![]() |
tadelutube3500
(5 hours ago)
Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte sanyi koo wawwwo wawwwo baaye namati tolaa jabbadhu sanyi koo Waqqayoo biyya kenyaaf naga haa debisu jabbadhu
|
![]() |
hayatuu
(21 hours ago)
ሠላም ሠላም ብያለሁ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን
|
![]() |
MubareklegaboTUbe
(18 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሰህለን እኳን ሠላም መጣሺልኚ በጣም ደስ የሚል ቆይታነዉ ቀጥይበት ሀገራቺን ሠላም ህዝባቺን ፍቅር ያድለን
|
![]() |
bontuusalalee1144
(13 hours ago)
Nageeyii jalaalii waqaayoo mana kanafii yaa bayatuu bagaa nagaa dhuftee saanyii ofii bayee namati tolaa jabaadhuu mashaallaa barumsaa bayee nama barisuu qaalii nama ittii fuufii saanyii ofii
|
![]() |
yenutube21
(11 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ስለ መጣሽልን ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ስው በእምነቱ ስበርታ ደስ ይላል ፍጣር አገራችንን እትዮጵያን ስላም ፍቅር አንድነት ያድልልን
|
![]() |
mishaatube5249
(1 hours ago)
Nagenyii waqayoo manaa kanafii haa bayatuu bagaa nagayanii dhufitee senaa baredaa walii qabatee dubesaa jirititaa jabdhuu hslumaa kananii hedunii namatii tolaa oboletii koo
|
![]() |
meaziroyal8914
(22 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እኴን ሰላም መጣሽ
|
![]() |
madina0955
(10 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ አሜን አሜን በጣም የሚያምር ትምህርት ነው ጊታ ይጨምርልሺ ያወቁትን ማሣወቅ እጂግ መልካምእነት ነው በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እህቴ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን አሜን በእውነት ጥሩ ቆይታነበርን
|
![]() |
ኤልሳቤትYouTube
(6 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን የእድሮዋ አገራችን እንድትመለስ ባለንበት ሁነን መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ሆይ የአባቶችን የእናቶችን ፀሎት ሰምትህ በቃችሁ በለን እግዚአብሔር አምላክ
|
Add comment