Profile
Name
feker youtube ፍቅር ዩቱዩብ
Description
ፍቅር you tube የተለያዩ መረጃወች አዝናኝና አስተማሪ ቁም ነገር አዘሎች ይገኝበታል ቻናሉን subscrib በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Subscribers
409
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
afrolink1
(4 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንዴት ነሽ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቪዲዮ ስትቀርጭ ግን ካሜራው አይገለባበጥ፡፡
|
![]() |
am1318
(9 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ አሪፍ ስራ ነው በርች ተጋግዘን አሰብን በትእደርሳለን
|
![]() |
zhaera8933
(18 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት አብሽሪ ፍቅር ትሞያለሽ ጠክሪ ለሁሉም ነዉ እሚያነሳዉ
|
![]() |
shekalit
(27 minutes ago)
ሰላም ሰላም ካችይሁን ባለሽበት አይዞሽ እንደጋገፋለን ጎበዝ ነሽ
|
![]() |
ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ8
(31 minutes ago)
ሰላም ሰላም ማማዬ በትክክል ነው
|
![]() |
adotmediaet
(46 minutes ago)
ሰላም ፍቅር አለሽልኝ በርቺ እህቴ የእውነት ጎበዝ ካሜሬ አፅድተሽ እንዲሁም brightness ሙሉ አድርጊው እና ከጎንሽ ነን
|
![]() |
metigonderwa1765
(51 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ውዷ እህቴ
|
![]() |
Tube-gx8mw
(1 hour ago)
ፍቅርየ የኔ ውድ በላይክ ውደ አለሽልኝ
|
![]() |
nadayashaneh4485
(2 hour ago)
አይዞሸ መቻል ነው ውዴ ትክክል የኔ ታማኝ የኔ የለኝም ግን የሰው ሊክ ይዠ ሰላየሁት ይገርሙኝል እያወቁ ጥሩ አይደለም
|
![]() |
MነኝyeenteLij
(3 hours ago)
መጥችያለሁ ዉዴ በሪችልኝ አይዞሸ ልበሺዉ በደንብ
|
![]() |
wollodessietube8640
(5 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ ማንሣቱን እንኳን ተይዉ ብቻ መጠናከር ነዉ ክክክክክ
|
![]() |
የኔናትዩቱብ
(1 hours ago)
አይዞሽ ውዴ እኛም እዳቺ ነኝ ጉዞ ወደ ፊት
|
![]() |
tadaguta575
(14 hours ago)
ንፋሱ ሲያስፈራ ፈጣሪ ከጎናቹ ይህን ወፍራም ነገር ልበሺ ውዴ ጎበዝ ነሽ ውዴ በርቺ ቀጣይ ቪዲዮ እንጠብቃለን ውዴ
|
![]() |
mulumoltot
(21 hours ago)
ሰላም ፍቅርዬ እኳን ደህና መጣሺ
|
![]() |
Meftah-Yglae
(2 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመት እላሂ ወበረካቱ ትክክል የኔውብ ያምራል
|
![]() |
hanawerku
(3 hours ago)
ፍቅር ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔመልካም
|
![]() |
rutaas2865
(9 hours ago)
ሰላም ላንቺ እህቴ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እግዚአብሔር ያድልልን
|
![]() |
ሲሁዩቱብ
(21 hours ago)
ሰላምሺ ይብዛ ለሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ጠንክሪ ማማየ
|
![]() |
kasechbaharubahru1417
(7 hours ago)
ፍቅርዬ አይዞሽሁሉም ጋር ነውጠክሪ አዳድ ቀን ቆም አርጊ
|
![]() |
Genet8983
(6 hours ago)
ሠላም ፍቅር አይዞሽ የኔአበሳ ትሞያለሽ እሽ
|
Add comment