Profile
Name
Meti gonderwa መቲ ጎንደሬዋ
Description
ሰላም የተወደዳችህ ቤተሰባቸ ይህ ቻናል
#መንፈሳዊ :ግጥሞች ስብከት :መዝሙሮች
ሌሎችንም መንፈሳዊ ነገሮችን የሚያስተላልፍ ሲሆን
ለበጎ አድራጎትና የገጠሯን ቤተክርስቲያን የጎደሏትን ለሟሟላት ነው
ቤተሰብ. በመሆን አበረታቱኝ
#መንፈሳዊ :ግጥሞች ስብከት :መዝሙሮች
ሌሎችንም መንፈሳዊ ነገሮችን የሚያስተላልፍ ሲሆን
ለበጎ አድራጎትና የገጠሯን ቤተክርስቲያን የጎደሏትን ለሟሟላት ነው
ቤተሰብ. በመሆን አበረታቱኝ
Subscribers
1.34K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ያየንየለምእጂያላየነውየለ
(4 minutes ago)
#እኔ_ነኝ_የበጎች_እረኛ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወድማቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በውነት ድንቅ አቀራረብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
|
![]() |
የማራክዬአፍቃሪ
(9 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያኑሪልን አሜን የኛ ቸር እረኛ ሀገራችንንም ይመልከታት
|
![]() |
bezakulutube2642
(18 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
ዙሪያሽቲዩብ
(28 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማሽ የኔ ውድ ሀገራችን ሰላም ያድርግልንኝ
|
![]() |
elenitube3599
(31 minutes ago)
በእወነት ቃል ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን
|
![]() |
BeteHohe
(47 minutes ago)
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ️_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚ አብሔር የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍያለ ይሁን አሜን ዛሬም ዘወትርም እስከ ዘላለሙ ድረስ አሜን፫_
|
![]() |
zekiethio
(51 minutes ago)
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይስማን
|
![]() |
እሌኒነኝማራኪዬእወድሻለሁ
(1 hour ago)
አሜን ቃል ህይወትን ያሠማልን ለወንድማችን ፀጋወን ያብዛልክ ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ..ከፍ ..ከፍ ያለይሁንልን.ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራች ይላክልን ቸሩ አምላካችን️
|
![]() |
BanchiYetewahidoLiji
(2 hour ago)
በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጣቸው ክብር ለፈጣሪያችን ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባት አሜን
|
![]() |
adismikenen3090
(2 hours ago)
አሜን።አሜን።አሜ።ቃለዬወት።ያሰማን
|
![]() |
maraki8669
(18 hours ago)
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች ️በእውነት ለወንድማችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በእውነት በቤቱ ያፅናልን አሜን
|
![]() |
achutube1688
(10 hours ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
mulutube3896
(10 hours ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
|
![]() |
zennutube3740
(15 hours ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
|
![]() |
hanastube4716
(4 hours ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
|
![]() |
YemaledaTseaytube
(9 hours ago)
በእዉነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ በደጁ ያጽናን እንደት ደስስስ የሚል ግጥም ነዉ
|
![]() |
KiyaየኔTube
(15 hours ago)
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
|
![]() |
nardosgonderawayoutube24
(14 hours ago)
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን በእውነት ሠላም ለኢትዮጵያ
|
![]() |
Ourtime-1
(9 hours ago)
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
|
![]() |
HanaWuletawtube
(19 hours ago)
Egzabeher yimesgn ehitachin enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet bota amen amen amen kale hiwotin yasemalen wedimachin
|
Add comment