Fatima ወለየዋ ዩቱብ
Fatima ወለየዋ ዩቱብ's Channel
 
 
 
Fatima ወለየዋ ዩቱብ
Profile
 
Name
Fatima ወለየዋ ዩቱብ
Description
እኳን ደህና መጡ ወዴ Fatima ወለየዋ ዩቱብ ምግብ እና የተለያዬ ሁለገብቪዶውችን እናቀርባለን Like subscribe እያርጋችሁ ቤተስብ ሁኑ !
Subscribers
8.16K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
MesiiMesii-s4x (3 minutes ago)
አስላሙአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በጣም ሀሪፍ ምግብ አስራርነው ቀጥይበት
Radiahmed (9 minutes ago)
በጣምም መሥገጃችንን ላይ ነው መታገሥ ያለብንን ያረብ አላህ በዲናችንን ጠንካሮችች ያድርገንን በርቺልንን እናመሰግናለን እህታችንን
KalklkDanAyten-s2k (17 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሁሉም በእምነቱ ሲበርታ ደስ ይላል
ToybaToyba-s7s (27 minutes ago)
አሰላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የመሀመድ አወል እንጉርጉሮ ደስስስ ይላል አላህ ይረሀመው በርችልኝ እህቴ ቀጥይበት
nejataliyoutube9902 (31 minutes ago)
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ማሻአላህ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር በርችልን እናመሰግናለን
AMIR465 (46 minutes ago)
Asalamaleekum Waraahmadula wabaarakatu jira jirtu ijoolle biyya koti hundii kesaanuu bakka jirtanu hundatii rabii isin walin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu
HabtamHata (52 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታም ነበር ያደረግነው በርችልኝ
EshetTube (2 hour ago)
ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን በሰላምና በጤና መጣሺ ዋው በጣ ም አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ አድርገን እናመሰግናለን በርቺ
wubalemeliyas2318 (2 hour ago)
ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር እነመስግነለን በርች ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላምጰመጣሺ
kidist_tube1 (4 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ በጣም አፍሪ ቆይታ ነው እናመሰግናለን በርች አገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት
selammulubrhan3901 (15 hours ago)
እግዚብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም፡መጣሽ በጣም፡ደስ የሚል ኣሪፍ ቆይታ ነበረን ቆንጆ የምግብ ኣሳራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን
ሠላመ ሠላም የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽልን ዋዉ ድንቅ ቆይታ ነበር ጀግናይ በጣም የምወደዉ ደምፅ ነዉ የመሀመድ አወል ድምፅ በርቺልኝ ጀግናዬ ቀጣይ እንጠብቃለን
zebutube1 (15 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ
አይናድስ19 (7 hours ago)
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ የነበረን ቆይታ በጣምደስ የሚል ቆይታ ነበረን በርቺ በጣም ደስስስስስስ የሚልነው
ማሻ አላህ በርቺ
qorontosmedia (20 hours ago)
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሠላሙን ያምጣልን፣ ባለሽበት ቦታ ኹሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ:: ጥሩ ሥራ ነው:: በርቺ
elsaayoutube (23 hours ago)
Agziabher yemsgen selamsh ybzaa ahtachn ankwan dana metsh arif qoytaa nebran faxarii Ethiopia hagrachn selam yadrglan amen selnbran qoytaa anamsgnalan ahtachn brchi
weyni2816 (13 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ጥሩ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን
ስለናት-Tube (23 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ አራፍና ቆንጆ ቆይታ ነበረን በርች እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 1.60