Profile
Name
KalklDan♥ Ayten
Description
እንኮን ወደ kalklDa Aytne ቻናል በስላም መጣቹሁ #በዝህ ቻናል ላይ የተለያዩ መፃፅፎች ትርካውችና ግጥሞች እዲሁም ቀልድና ቁምንገር በቪዲዮ የሚቀርብበት ነው። ስብስክራይብ በማድርግ ደወሎን በመጫን ቤተስብ ይሁኑ ስለመጣቹህ አመስግናለሁ።♥
Subscribers
21K
Subscriptions
Friends (1)
Channel Comments
![]() |
genitube1429
(4 minutes ago)
ሰለም ሰለም ውድ ቤተሳብ በጣም አስተማሪ ተሪክ ነው በሪች ሀገራችን ሰለም የድለት
|
![]() |
mulluhailu-eo7pk
(9 minutes ago)
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
|
![]() |
destaDenska
(17 minutes ago)
Selam selam endate nashi weda enkane dana matashe woooooooooow batam turu temirte new barche mar
|
![]() |
mesikebe5692
(28 minutes ago)
Selam lench yihun wde Enkuan beselam metash fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekrr yisten Arif koyta new ye neberen berchlelgn yene ehit
|
![]() |
Amiinakitchen
(32 minutes ago)
baga nagan dhftee nagan siif habbytuu qalii jajabadhuu itii fuufii wooow wooow jabdhuu
|
![]() |
obseegorba
(47 minutes ago)
Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo the
|
![]() |
realstatetube
(51 minutes ago)
አህለን ፊክ ውዴ አሪፍ ታሪክ ነው ትህትና ሁሌም ያሸንፋል እውሸት ይሸናፋል ውዴ በርቼ አሪፍ ታሪክ ነው ስላካፍልሽን እናመሰግናለን ቡርቼ
|
![]() |
kabeerayoutube
(2 hour ago)
በእውነቱ በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ በየትኛውም ነገሮች ላይ የራሳችን ወይም የራሳችን ነገር ሲሆን በጣም ነው ደስ የሚለውን የሚያዝናና ብቻ
|
![]() |
samriTube12-hm3kc
(1 hour ago)
ሠላም ሠላም የሀገሬ ልጆች እንኳን ደሕና መጣችሁዋዉ መልካም ቆይታ አሥተማሪ ነገር ነው በርች ቀጣይ እንጠብቃለን ለገባው ትምሕርት አለው
|
![]() |
Tube-cq6ow
(3 hours ago)
Selamesh yebza wude ye tewahedo lije unkuan dena metash Amen Amen Amen Egziabeher le hagerachen selamun yawuredelen
|
![]() |
Radiahmed
(14 hours ago)
እኳንን በሠላም መጣሸ ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልንን ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችንን ይሁንልንንን
|
![]() |
Islamicሚድያ
(6 hours ago)
Masha allah masha allahbetam desssss yemil treka new ewunet lemenager endih aynet negeroch gulbet ysetalu
|
![]() |
fayizamohammed
(8 hours ago)
ሰላም ሰ ላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺሰላምናፍቅርን ያብዛልን ሰላምለህዝባችን ይሁንሰላምለሀገራችን ይሁን
|
![]() |
tube20134
(22 hours ago)
በእውነች ቃለሂወት ያሰማልን የቃሉን ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነውን ቃለሂወት በልባችን ያሳድርብን ሰላም ፍቅር አድነችን ያድለን ሀገረ፣ራችንን ሰላም ይመልስልን
|
![]() |
AMIR465
(12 hours ago)
Ashamaa harka fune jira jirtu ijoolle biyya koti hundii kesaanuu bakka jirtanu hundatii rabii isin walin yaa jiratuu jabadhuu
|
![]() |
Atede-fq9iz
(4 hours ago)
ስላምምምምም ስላምምምምስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት ቀጥይበር ደስ ይላል ያስብሽዉ ይሳካ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ አገራቻን ስላም ፍቅር እንድነት ይስጠን ይልባቻን ምሽት ይፈፅምልን ወጥቶ ከመቅርት ይስዉረን ብርቺ አሪፍፍፍፍፍፍ ደስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን
|
![]() |
EshetTube
(18 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ ሰላምና ጤና ባለሺበት ቦታ ያብዛልሺ ውድ በርቺ
|
![]() |
ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
(3 hours ago)
ሰላም ሰላምወድ እንኳን ደህናመጣሻ ሀራፍቆይታነበር በርችልኘ አላህ ሀገራችኅኅኅ ሰላም ያደረግልን,በሰደት,ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችን ያበቃንንን
|
![]() |
qorontosmedia
(3 hours ago)
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም አሪፍ ሥነ- ጽሑፍና በጥሩ የንባብ ሰልትና አሪፍ ቅላጼ ባለው ድምጽ ስለ አቀረብሽልን እጅግ አመስግናለሁ። በጣም አሪፍ ሥራ ነው። በርቺ
|
![]() |
HaregTtube
(16 hours ago)
ሠላም ለዚህ ቤት ሰላምነሽ እህት ሰላም ሽ ይብዛልኝ በርች እህቴ ያገራ ልጅ ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረብሽ ለነበረ ጊዜ አመሰግናለሁ በርች ማሬ
|
Add comment