Profile
Name
እማማ ጨቤ Ekru Tube
Description
Hello My Family .We upload comedy ,funny and Education video
Thank you For support my channel
Please If not subscribe Dont forget The bell icon.
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣቹ
አስቂኝ እና አስተማሪ ቪድዮ ለናንተ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራብ አትርሱ እናም የመሚዬ የዱአ (ፀሎት ) ፕሮግራም ታርጋልች እንዲሁም አንደንድ ስዎችን ኢንተርቪው አድርግብታለው እናም ስብስክራይብ ማርግቹ አይለየኝ አምስግነለውhttps://www.facebook.com/110521037257281/videos/280543263273408/?sfnsn=mo&d=n&vh=e fb Like Peg
Thank you For support my channel
Please If not subscribe Dont forget The bell icon.
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣቹ
አስቂኝ እና አስተማሪ ቪድዮ ለናንተ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራብ አትርሱ እናም የመሚዬ የዱአ (ፀሎት ) ፕሮግራም ታርጋልች እንዲሁም አንደንድ ስዎችን ኢንተርቪው አድርግብታለው እናም ስብስክራይብ ማርግቹ አይለየኝ አምስግነለውhttps://www.facebook.com/110521037257281/videos/280543263273408/?sfnsn=mo&d=n&vh=e fb Like Peg
Subscribers
71K
Subscriptions
Friends (1)
Channel Comments
![]() |
ekrutube5357
(3 minutes ago)
የእማዬ ቻናል ነው ቤተስብ ሊንኩን ተጫኑት https://youtu.be/2TJtb_2VLIg ስብስክራይብ ሼር አርጉላት
|
![]() |
sitratube1193
(10 minutes ago)
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
|
![]() |
seadatube5438
(18 minutes ago)
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ️️️️️️
|
![]() |
asnitube3283
(28 minutes ago)
አይዞኝ ለልጅሽ ብለሽ የልጅሽ አባት ገበና በውስጥ አውሩ የኛ ሰው በተለይ ኮመንቶች መታዘብ ነው እዛም ትክክል እዚም ትክክል ተይ ውዴ ነጌ ልጅሽ አባቴ ማለቷ ወይ ማለቱ አይቀርም ፈጣሪ እህል ውሃቹ ከሆነ ተመልሳቹ ትታረቃላቹ ይሄ ቪዲዮ ካላጠፋሹ ዘላለም ተቀማጭ ነው እህቴ የዩቱበር የገቢ ምንጭ መሆን ነው ትርፉ አይዞሽ ፈጣሪ ሰላም ያድርጋቹ በድዋ በፀሎት አግዟት️
|
![]() |
Samsung-pg7ex
(31 minutes ago)
የኔ ውድ አይዞሽ ገደል ይግባ ወንድ ቢሄድ ሂወት ይቀጥላል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሪ ያሳድግልሻል አታልቅሺ ሰይጣንን አታስደስቺ እማ
|
![]() |
ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
(47 minutes ago)
ሁለተኛ ስታለቅሽ እንዳናይሽ ከምር ጎበዝ ነሽ አንች ስደት ያደከመሽ ይበቃል ማንም ምን ይበል ለፍተሽ ደክመሽ የመጣሽው ነው ዝቅ ብለሽ ስለኖርሽለት ነው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ አትናደጅ
|
![]() |
መቅደስአበባዬ
(51 minutes ago)
ይክሩዬ አታልቅሺ ባል ባናቱ ይተከል ደሞ ላድ ልጅ ማርያምን ልገርሽ ከኔ ሂወት ተሞክሮ ትንሽ ላካፍልሽ እኔ በልጅነቴ አግብቼ ወልጃለሁ ባሌም ያድ ሀገር ልጆችነን የምንኖረዉ ናዝሬት ነዉ ቤተሰብ ገጠር ናቸዉ ነገርግን ባሌ የኮትሮባድ ነጋዴ ነበረ ተያዘና ታሰረ እኔም ልብስ እያጠብኩ እጀራ እየጋገርኩ ቤቴን ለዉጬ ልጄን አሳድጌ 4 አመት 5 ወር ተፈቶ መጣ 7 ወር እቤት አስቀመጥኩ ስለተጎዳ ሰዉነቱ እስኪመለስ ድረስ ነገር ግን ኑሮ ስለከበደኝ አረብ ሀገር ሄጄ ላተም ባጃጅ እገዛልሀለዉ ልጄን ይዘህ ጠብቀኝ የቤት ክራይ ቀለብ እልካለሁ አልኩት እሱም ስራ አለዉ ግን 3 አመት ሰርቼ አድ ብር የለኝም ለሱነዉ የምልከዉ 3 አመት 5 ወር ስመለስ ሁሉነገር ተቀይሮ ጠበቀኝ ልጄን አከራዮቼላይ ጥሏት የአከራዬን ሰራተኛ አግብት ለልጄ አድ አሶላ ሳያስቀምጥላት ጥሏት ሄዶ ጠበቀኝ ምንም አላልኩ ለፈጣሪ ሰጥቼ ልጄን አስተካክዬ ጥሩ ትቤት አስገብቼ ተመለስኩ አሁን 1አመት ካምስት ወሬ ከተመለስኩ ፈጣሪ ይመስገን በጥቂቱም ቢሆን ገዘብ እያዝኩ ነዉ ግን በንጹህ ልቦና ለፈጣሪ አልቅሼ ነገሬዉ ነበረ ይሁ አሁን ያቺ ያገባት ሚስቱ ገዘቡን ስጨርስ ጠላዉ ሄደች አሁን እኔን መልሶ ማሪኝ ይላል እኔ ግን ከልጄ ዉጪ እደማልፈልግ ነገርኩት አሁን ይከራተታል ቢኒም ነገ ይሄ እጣ እደማይደርስበት ምንም መተማመኛ የለዉም አቺ ጠካራ ሁኚ በሰላም ተገላገይ ለናትሽ ሰተሽ ተመልሰሽ እራስሽንም እናትሽንም ልጅሽንም የተሻለ ቦታ ማድረስ ትችያለሽ ለኮልኮሌ እቃ አታልቅሺ የሁለት ወርሽ ደሞዝ ይገዘዋል በተረፈ ጠካራ ሁኚ
|
![]() |
HalwyaTube
(2 hour ago)
በቃ እዉነት ሆነ እዴ አይ የዘመኑ ትዳር
|
![]() |
ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
(2 hour ago)
እኔ ለራስየ ወንድ ነኝ ግን አንድ አንድ ወንዶች ያፈቀሩ መስለው ከስደት የተመለሱ ሰቶች ያገባሉ ከሱ ከአንድ አመት እያልፉም ምክንያቱም ለጥቅም ፍላጎት ነው ያለቸው ስለዚህ ንብረትሽ. ሁሉም መውሰድ አለብሽ ልጁ ማሳደግ በቅ ነው
|
![]() |
bzuwerqabebe1232
(3 hours ago)
በማርያም አታልቅሽ የኔ ከርታታ እናበረታታሻለን ሐንካራ ሁኝ ስራ ስሪ በቃ ትዳር ካልሆን እራስሽን ጠብቀሽ መኖር ትችያለሽ። ትዳር እሚባለዉ ግን ሳልገባበት አስጠላኝ ።አይዞሽ እማ እዳታለቅሽ ካሁን ቡሃላ የኔ ስደተኛ
|
![]() |
ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ
(12 hours ago)
እህቴ ሁላችንም በትዳር ኑረናል በመካከል አለመገባባት ይፈጠራል ወሏሂ አድነገር ልገርሽ ክፉ ከአፍሽ እዳይወጣ እህቴ ነገ አብራችሁ ትኖራላችሁ ኢንሻአሏህ ሶብሪ በዬ ቤቱ በዙ ጉድ አለ አይዞሽ
|
![]() |
mercyhg2988
(9 hours ago)
አይዞሽ አታልቅሺ ያኔ ውድ ሴቶች መቸም ማልቀስ እና ማዛን አይገባቸውም ሁሉም ደስተኛ መሆን ይገባቸዋል ክብር ለሴቶች
|
![]() |
Tube-jq5ix
(9 hours ago)
የኔናት አታልቅሽ ማን ደስ ሊለው እራስሽን ጠብቂ አላህ በሰላም ልጂሽን ለመታቀፍ ያብቃሽ
|
![]() |
sartytube3178
(4 hours ago)
የኔ እናአት እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ልጂሽን በሰላም በጤና ወልደሽ ለማየት ያብቃሽ አይዞን
|
![]() |
ሙሉ-ሸዋ
(15 hours ago)
አይ የዘንድሮ ትዳር እንዳው የተባረከውን
|
![]() |
reduhabeshawt4153
(5 hours ago)
ያማል እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምር ጠንካራ ነሽ ሁሉንም ማለፍ ትችያለሽ እናት በርቺ
|
![]() |
hawamohammed9231
(11 hours ago)
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ ወልዴሺ ለመሣም ያብቃሺ አላህ መልካም ልጅ ይሰጥሺ ይሰጥን እኔም እርጉዝ ነኝ አላህ ጠቃሚ ልጅ ይወፍቀን
|
![]() |
mykng.ethiopiageliss8808
(4 hours ago)
እር አታልቅሽ ባአላህ ኡፍ አይዞሽ ሲጀመር አላማ የሌለው ወንድ እንኮን ለትዳር ለአዳር አይሆንም። አትዘኘ አላህ በስላም ይገላግልሽ ልጂሽን በስላም እቀፊ
|
![]() |
HaymiTube940
(20 hours ago)
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት ደምሩኝ
|
![]() |
ethiotg8213
(8 hours ago)
ይሄም ክፉ ቀን ያልፋል ክፉ ነገ የምትናገሩ ሰዎች ከመናገር ተቆጠቡ ምንም ቢሆን ነገ ዞረው ይገናኛሉ
|
Add comment