Profile
Name
Hana Wuletaw tube
Description
Subscribers
31.8K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Zgoratube
(4 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሀንዬ ጤናማ ጸጉር አለሽ በዛ ላይ ርዝመቱ አያያዝሽ ደስ ይላል ተጠቅመሽ ስላሳየሽን ውህድ ከልብ እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የኔ ውድ thank you for sharing
|
![]() |
lawitetube
(9 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውው በጣም ቆንጆ የፀጉር ዘይት ነው ሀምላ እናመሰግናለን ውዴ
|
![]() |
elsatube808
(18 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀኒዬ በጣም ደስ የሚል ውህድ ነው እህቴ በርችልኝ
|
![]() |
BanchiYetewahidoLiji
(27 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬዬዬ የኔ ውብ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋውውው በጣም ግሩም ነው እጅሽ ይባረክ ሁሌም አንደኛ ነሽ በርችልን ብዙ ነገር እንጠብቃለን የኔ መልካም የኔ ማርርርርር
|
![]() |
mesitube6372
(31 minutes ago)
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እህቴ የእኔ ቆንጆ ውህድ ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያድርግልን
|
![]() |
Kdisttube
(46 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ዋዉ በጣም ልዩ እና ጠቃሚ የሆነ ዉህድ ነዉ ይዘሽ የመጣሽ በርች በዚህ ቀጥይ ካአንች ብዙ ነገር እጠብቃለን በቀጣይ
|
![]() |
buzetube1356
(52 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ ዋውውው አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እውነት ነው ተልባም ቅርፎድም የየራሳቸው ጥቅም አላቸው ለፀጉር በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለንበርችልኝ
|
![]() |
hana-u4y5z
(2 hour ago)
ሠላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒቾ እንኳን በሠላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ ትሪት መንት ነው ሁሌም የምታመጭልን የኔ ዞማ እናመሠግናለን ውዷ
|
![]() |
emumahir6037
(2 hour ago)
እናመሰግናለን ውዷ በርች እሞክረዋለሁ የኔ ወልጀ ስለነበረ ማሻአላህነበር ፀጉሬ አሁንላይ ግን ሳስቶብኛል
|
![]() |
Hameremedia21
(2 hours ago)
አግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቸን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድነት ያድልልን አሜን ሀንቾ የኔ ቆንጆ ዋዎ ፀጉርሽ ከስሩ ነው ፈጣሪ የሰጠሽ እህቴ እስቲ ጥባቡን ነገርኝ እኔማ ሰልችቶኛል ምን ለውጥ የለም ብለፋበትም እኔ የምው ግን ቁሩፍድን ነው ቀረፋ ያልሺ
|
![]() |
ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
(3 hours ago)
እናት አለሜ ሀገሬችንን ህዝቦቻችንን ዘመድ ወገኖቻችንን ሀይማኖታችንን ሰላምን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሄር በርችልን የኔ መልካም ውድ እህቴዋ
|
![]() |
richseni123
(5 hours ago)
ሠላም ሠላም ሀንዬ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋውውውውውውውው ደሥ ይላል በርችልኝ እናመሠግናለን ሁሌም ሥለምታካፍይን ነገር በጣም እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው
|
![]() |
astersimatube
(10 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ላይክ ሼር ውድ
|
![]() |
habeshagebeta6414
(8 hours ago)
በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ተፈጥሯዊ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሀንዬ በርቺ
|
![]() |
Tsegi
(16 hours ago)
ሰላም ሃንየ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ ትሪት መት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ እናመሰግናለን ቀጥይበት ጠቃሚ ትምህርት ነው እያስተላለፍሽልን ያለሽው
|
![]() |
emebetalemnewkasa9025
(18 hours ago)
እሽ የኔ ቆንጆ ይህን ልጠ ቀመውና ጥሩ ተሆነ ሌሎቹ የምትሰሪቸውን ቪዶወች ዘይት እየጨ መርኩ እጠቀማለሁ በርችልኝ እህቴ
|
![]() |
maritatube-5352
(1 hours ago)
አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi wowowo betam konjo new barichi gibazi እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር️️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።
|
![]() |
abayneshtube
(4 hours ago)
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይሰጥልን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ቆንጆ እግዚአብሔር ሰለ ነበረኝ ቆይታ አመሰግናለሁ
|
![]() |
እሌኒፍቅርተሥላሴ
(21 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸልን በጣም ቆንጆ ነው ውዴ
|
![]() |
ያየንየለምእጂያላየነውየለ
(7 hours ago)
በጣም ጎበዝ ያወቅሽውን ይጠቅማል ያልሽውን ቪዲዮ ስላምታካፍይን እናመሰግናለን ሃንዬ በርቺ ውድ
|
Add comment