Profile
Name
HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Description
Hi, my name is HABESHA GEBETA and welcome to my channel! I post videos of traditional Ethiopian and other dishes two times a week. My videos showcase existing local cuisine with a dash of my own creativity. I try to bring healthy eating and our well-known recipes together. Please consider subscribing so that you will not miss any of my latest videos. Thank you!
ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ሐበሻ ገበታ እባላለሁ። በሳምንት ሁለት ጊዜ የኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!
ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ሐበሻ ገበታ እባላለሁ። በሳምንት ሁለት ጊዜ የኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!
Subscribers
8.16K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Yemenzwerkyoutube1930
(3 minutes ago)
ሃበሻዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ አቤት ሞያ ዋዉ ትክክለኛ ልዩ የጠጅ አጣጣል ነዉ ያግራሽን በቅደም ተከትል በግልፅ ነዉ ያስረዳሽን ይህን የመሰለ ጠጅ ሰርተሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን በዓል የመጣ ነዉ እንሞክራለን እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ሸር
|
![]() |
alialemi3587
(10 minutes ago)
ዎውው ሙያ ተሰቶሻል የኔ ባለሙያ ሴት በጣም ቆንጅ አድርገሽ ያጣለለሿ የምደንቅሽ ነሽ እህቴ እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ ሙያሽን ስላካፈለሽልኝ እናመሰግናለን
|
![]() |
Deaconzelalemtakele
(18 minutes ago)
ሐበሻዬዬ በርቺልኝ የኔ ባለሙያ
|
![]() |
MartayeTewahedoLiji
(27 minutes ago)
የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው በርቺልኝ
|
![]() |
rahelasmerinabelalifestyle5566
(32 minutes ago)
በጣም ነው ሚያምረው አይ ሞያ ልዩ ነው ውዴ
|
![]() |
samrihappyfamily9886
(46 minutes ago)
Welcome like ayzoshe berchu namsgenalen
|
![]() |
selamselam5203
(52 minutes ago)
Wowwww ayi miya liyou new wida tebareki Enameseginalen likeeeee
|
![]() |
LelliyoCooks
(1 hour ago)
ቆንጆ ጠጅ ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ
|
![]() |
yayaayele2128
(1 hour ago)
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
|
![]() |
Tube-fl8hx
(3 hours ago)
በርች ማር
|
![]() |
የኛከወሎ
(16 hours ago)
የብርዝ አሰራር ብታሳይን ደስ ይለኛል
|
![]() |
aboneshtube7584
(14 hours ago)
Woowww betam Arifinew berichi like
|
![]() |
cuisinedefikrie4431
(21 hours ago)
ግራዋ ካየሁ 30 ሆኖኛል
|
![]() |
eyuayele3170
(8 hours ago)
በጣም አሪፍ ነው ሐበሻዬ ግን ግን እኔ ከለሩ እንዲ ሊመጣልኝ አልቻለም የጠጅ ማር ነው የተጠቀምኩት መጠቀም የምችለው ነገር ካለ ንገሪኝ እባክሸን ለፋሲካ አስቢያለው ለመስራት
|
![]() |
tigisttakele419
(11 hours ago)
ጌሾው እንጨቱ ብቻ ቢሆን ችግር አለው
|
![]() |
ጉጉፍቱሚዲያ
(23 hours ago)
በርችልኝማማ
|
![]() |
mettik1562
(14 hours ago)
the best!
|
![]() |
adanchdessie2491
(10 hours ago)
ለ5ከኪሎ ማር ስንት ሊትር ውሃ እያስረዳሽ ቢሆን ይመረጣል
|
![]() |
ZTwahdo
(17 hours ago)
|
Add comment