Sira Tube ሥራ ቲዩብ
Sira Tube ሥራ ቲዩብ's Channel
 
 
ምርጥ የሚት ቦል አሰራር!!
36
ምርጥ የመጥበሻ ሽሮ!!
15
 
Sira Tube ሥራ ቲዩብ
Profile
 
Name
Sira Tube ሥራ ቲዩብ
Description
በስራአለም የዩቱብ ቻናል በዋናነት ባህላዊ እና ዘመናዊ የምግብ አሰራር ትምህርቶች በጽንስ ሀሳብ እና በተግባር የሚተላለፍበት ነው፡፡በዚህ ቻናል በኢትዮጵያን ባህል፣ እምነት፣ እሴት፣ የአመጋገብ እና የአኗኗር ዘይቤ ዙሪያ መረጃ የሚሰጥበት ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ በዚህ ቻናል የምግብ አሰራር፣ የጤና አጠባበቅ፣ የመዝናኛ ስራዎችን እየተሰሩ የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡በቻናላችን የጥላቻ ንግግሮች፣ማንነትን የሚጎዱ ድርጊቶች፣ የፆታ እና የሰብዓዊ መብቶችን የሚነኩ መልዕክቶች በፍፁም አይተላለፉበትም፡፡
Sraalem's YouTube channel mainly broadcasts traditional and modern cooking lessons with practical ideas and practice.This channel provides information about Ethiopia's culture, beliefs, values, diet and lifestyle, and in addition to this, it is a channel where cooking, health care, and entertainment activities are being presented. They will not be passed on.


Subscribers
4.65K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
fatimatube1902 (3 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ያረብ ዋዉው ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽን ይባርክሽ የኔ ባለሙያ በርች ካችብዙነገር እንጠብቃለን ጎበዝ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ መተሳሰብን ይስጠን ያረብ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ከጦርነት ያላቀን ያረብ የነበረን ቆይታ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ወደኔ ቤት ብቅ በይ እህት
Rich-x9y (9 minutes ago)
በርቺ
FinTech-C2 (17 minutes ago)
ዋውውውወ በርች ውዴዴዴ
tamimatube4453 (27 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ነሽ ወይ ነው ደምረሻለሁ
yebabowa (31 minutes ago)
ሠላምሠላም ጤናይስጥልኝ እንኳንዴህና መጣሽ ሥራየ የኔቆንጆ በጣም ሀሪፍ አሰራርነው ጎበዝ ባለሙያ
Alem23-n (46 minutes ago)
በርችልኝ እህቴ አሪፍነው
ሰላምሺ. ይብዛ እኳንሰላም. መጣሺ. ዋውውው. ባለሙያ. ቀጥይበት. እነመሰግነለን. በያለንበት. ሰላማቺንን ይብዛ ሰላም ለሀገራቺንን
Yodahetsegaye1 (2 hour ago)
ዋው በርቺ ጥሩ ነው
KiyaAssa-dx5if (1 hour ago)
Wow, best pancake making
Tube-iu1xr-hayat (3 hours ago)
ሰላም ሰላም ዉዴ እኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሞያ ነሽ ዉዴ በርቺ አሪፍ ስራ ነዉ ያሳየሽን
ባለሙያዋ
shegeralmazk (4 hours ago)
ሰላም ይብዛላችሁ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ
MAskeytube (22 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የምል አሰራር ነው ያሳየሽን በርች ሰላም ለሀገራችን ይዉን
Roman-m21 (2 hours ago)
አሪፍ ነው
SaraMalse (23 hours ago)
እጅግ ይባረክ
Ayshatube-n9z (4 hours ago)
ያምራል በርች እህት
Dronye-dr6to (5 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኮን ደና መጣሽ እህት
fatumaahmedseid (23 hours ago)
ሠላም እህት ማሻአላህ ዋው እጆሽ ይባረክ
muni816 (16 hours ago)
ጎበዝ በርቺ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 1.80