መጋሮ tube
መጋሮ tube's Channel
 
 
 
ሺቲ እና ድሪያ በእትዮጵያ
1,048
 
ሺቲ እና ድሪያ በእትዮጵያ
1,048
 
Profile
 
Name
መጋሮ tube
Description
ወድና የተከበራችሁ በመላው አለም ላይ የምትኖሩ Ethiopia ኖች እንደምን አላችሁ በመጀመሪያ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ የቻናሌ ተከታይ ይሆናችሁ በምሉ ከልብ እያመሰገኩኝ አድስ ለሆናቸሁ ደግሞ እንኳን ሰላም መጣቸሁልኝ በዘለህ ቻናል እሚሰሩ ስራዎች አዝናኝና አስቂኝ እድሁም ቁነገር መማሪያ ቤታችን ስለሆነ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እድታበረታቱኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
Subscribers
17.2K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
ٱمويسر (4 minutes ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የአላህ ሠላምና መዝነት አይለየን በጣም አሪፍ ነው
ETENESH (9 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስ ገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋዉ ዋዉ በጣም ምሮጥ የኬክ የቡርትካን አሰራር አሪፍ እጅሽ ይባራክ ሼርር ስለአረግሽልን እናመሰግናልን
hayuti_819 (18 minutes ago)
ሰላም ለዝህ ቤት እኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ ልዩ የሆነ የቡረትካን ኬክ ነው እናመሰግናለን አሪፊ አቀራረብ ነው ካንች ብዙ እጠብቃለሁ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ከክፊ ነገረ ይጠብቅልን
emafikir21tube (28 minutes ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እሕታችን እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ አድርገሽ ሰራሽው ዋዉ ነው ከለሩ እራሱ ሲያምር እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላም ያድርግልን
ዝናሽቱዩብz (32 minutes ago)
ሰላምሽን ብዝትይበልልኝ የኔ መልካም ዋውውውውው በጠም አሪፍ የብርቱካን ኬክነው በለይ ከለርሉ በጣም ይምራል ልስላሴው እዲው ያስታውቃል እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ
gaadisajaalalaa1117 (46 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን እውነት ነው በትክክል
astersimatube (51 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ የኔ ውድ እህቴ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ በርችልኝ
itsmeageri (2 hour ago)
ሰላምሽ ይብዛ እናዋ እንኳን ደና መጣሽ wow ከአሰራርሽ የፀዳቱ ከፅዳቱ ውበቱ እጂግ ማራኪ ኬክ ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ
ሰላምሀበሻ (1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውው ምርጥ. አሰራር ነው አቀራርቡም ያምራል ግን ማሽኑ ስታበሪ ሳይለንት ብታሪጊ መልካም ነው ትንሽ ድምፁ ይርብሻል በተትፈ ጎበዝ ነሽ እህቴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ምርጥ ቆይታ ነው ከልብ እናመስግናለን በተለያዩ ባዳዲስ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ እህቴ
ፋክት123 (3 hours ago)
የኔውድ ዋው እጅሽ ይባረክልኝ በጣም እሚያምር። ኬክ ነው የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
Zgoratube (14 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የቡርቱካን ኬክ በጣም እወዳለሁ ዪወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው አሰራሩን ስላሳየሽን እናመሰግናለን
seni7092 (20 hours ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይበቀዛልሽ እህት ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ ማሻ አላ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባለሙያ ሰላም ፍቅር መረዳዳት ያብዛልን ለአገራችን ለኢትዮጵያ
saritube8325 (4 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና ዋው የብሩትካን ኬክ በጣም ቆንጆ ነው ሽታው ከእራሱ ብርቱካን ብርቱካን ነው እሚሸተው ልዩመአዛነው በርች እህታችን
Hameremedia21 (16 hours ago)
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን ደስታ
degnestube3253 (15 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኩዋን በሰላም መጣሽ ዋው ቆንጆ የ ኬክ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርችልን ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ሌላም ግዜ በ አዳዲስ ሥራ እንጠብቅሻለን
samritube5541 (22 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርች የኔ ባለ ምያ ምርጥ ኬክ ነው በረች
LomeiታደስYOUTUBE (13 hours ago)
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛልኝ ዎውው በጣም ምርጥ ነው ውዴ ጎበዝ በርች አምና ካገራችን ሰላም ያደርግልን አንድነቱን ያውጃል ለአገራችን ምርጥ ቆይታ ነው ውዴ እናመሰግንሀለን በርሄ
tsehaygeragrwa4242 (12 hours ago)
እኳን ደህናመጣሺ እህታችን ሰላምሺ ብዝዝዝት ይበል በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ የማምሪ ልዩ ኬክ እናመሰግናለን በቀጣይ እጠብቃል ሰላም ፍቅር ለሁላችን ለሀገራችን
mulu5 (19 hours ago)
ሰላም ሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውዉዉዉውዉ ደስ እሚል አሰራር ነዉ በርችልኝ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሰላሳየሽን እናመሰግናለን
belayneshyedeglelege288 (15 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ሰላም ላንች ይሁን እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ለሐገራችን ሰላም ፍቅር ይሰጥልን ያምራል እናመግናለን ይቀጥል ላይክ ጥሩ ቆየታ ነበር በርችልን እማ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 1.80