Profile
Name
Emu Yasser Tube
Description
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ እህቶእና ወንድሞች ፓሮፋይሬን በመጫን እሙ ያሲር ቱዩብ የሚለውን በመንካት ቤተስብ ይሁኑ በዚህንይቱብ ለናንተ ይጠቅማል የምላቸውን ነገሮች ይህ ስለምቀርብ ሰብስክራይብ ላይክ ብር በማድርግ ወድ ዩቱባችን ተቀላቀሉ
Subscribers
2.23K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
selamseifu21tube29
(4 minutes ago)
ዋዉዉዉዉ በጣም የሚል ግጥም ነዉ በአገር በሁን ዘመን ያለዉ ታራክ ነዉ በእዉነት ማስተዋል ይስጠን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችን ሰላም አንድነት እና ፋቅር ይስጠን አሜን
|
![]() |
yeshiwlijetube
(10 minutes ago)
በእዉነት በጣም ልብን የሚነካ ግጥም ነዉ ወንድማችን ያቀርት የእዉነት ሐገራችንንስላም ያድርግን የሕዝብ እንባ ይብቃን በየሰደትም የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ፈጣሬ ያሰባቸዉ
|
![]() |
Hasinatube
(17 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱህ ማሸአላህ ደስ የሚል ግጥም ነው ጣፍጭ የሂነ ግጥም ማሸአላህ
|
![]() |
fatumatube9237
(28 minutes ago)
አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣምደስ በሚል ድምፅ ቆንጆ ግጥም ደግሞ ስቡሀንአላህ
|
![]() |
Gjvhbjcvghhj
(32 minutes ago)
እንኳን ደና መጣሽልን እህታችን wowo በጣም አሪፍ ትምህርት ያለው ግጥም ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥን አንድነት መልካምነት መትሳሰብን ያብዛልን አግራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስለነበርን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን Very Good ።
|
![]() |
halaq
(47 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ደስ የሚል ግጥም ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
|
![]() |
ሀሲናቱዩብ
(51 minutes ago)
አሠላሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ
|
![]() |
zufannagn6027
(2 hour ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለናንተ ይሁን እንኳን ደና መጣቹ በጣም ደስ የሚለው እናመሰግንሃለን ሰላም ላገራችን ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
|
![]() |
Fantayetarekegn
(2 hour ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ወኔ ቀስቃሽ ግጥም ነበር እናመሰግናለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
alemyetube-
(2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰይጣን ደስየሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር አሪፍ ዘና ፈታ የሚያደርግ ግጥም ነው እናመሰግናለን እግራችንን ሰላም ያደርግልን
|
![]() |
ኢልሀምየሱፍ
(17 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ግጥም ጀዛኪ አላህ
|
![]() |
rehmetTub6318
(12 hours ago)
አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወረህመቱላሁ ወበረካትሁ እሙ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ በሚል ድምፅ ግጥም አላህ ይጨምርራችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ያረቢ
|
![]() |
taybawalloetube9020
(18 hours ago)
ዋው በጣም ደስ የሚልና የሚያስደምም እና ቁምነገር አዘልና አስተማሪ ግጥም ነው እናመሰግናለን ለጀግኖቻን አሪፍ ነው አላህ ይህን የገጠር ገበር ከሽርክ አላህ ቀጥተኛው ሱና ይምነራልን
|
![]() |
emutube6233
(16 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ሠላም መጣሽ ደስ እሚል ቆይታ ነበር ዋዉዉዉዉ የሀገሬ ልጂ እዉነት ነዉ የቦርና መከነሠላም ልጆች ይለያሉ እሥላም ክርሰቲያኑ ተሣሥቦ ተፍቃቅሮ ነዉ እሚኖርዉ
|
![]() |
awelyou
(19 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እና ጤና አብዝቶ አበዛዝቶ ይስጥልኝ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ደስ ይላል በኡነት ምርጥ ግጥም አሪፍ አቀራረብ በኡነት ቦረና ይለያል ተገጠመላችሁ ቦረናወች ይለያል ይመችህ አባቴ በርችልኝ እህቴ
|
![]() |
zedp4d
(22 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ነው ግጥም ማሻአላህእናመሠግናለን
|
![]() |
ethiotube7095
(9 hours ago)
،እግዚአብሔር ይመስገን አረፉ ግጥም ነው እና በጣም እናመሰግናለን ቀጥይ በት
|
![]() |
ARITi01
(6 hours ago)
ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ የዚህ ልጀ ግጥም በጣም ነዉ ሀገሩ ያለበት የሚገልጽዉ በርቱ ወዶቸ
|
![]() |
zenegahu.
(13 hours ago)
ሰላም ዋዉ ነዉ ወድም ደስ ሜል ድምፃ ነዉ በጣም ማራኪ ነዉ ቀጥልበት በጣም ቆጆ አሪፍ ነዉ ይጨምርልህ በጣም እናመሰግናለን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ጎበዝ ነህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
|
![]() |
tube379
(9 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ ማማየ ምርጥ ግጥም ነው
|
Add comment