ዘኒ ይርጋ ይቱብ zeni yrga tube
ዘኒ ይርጋ ይቱብ zeni yrga tube's Channel
 
 
ማሚን አስለቀስኋት
136
ምርጥ ጮርናቄ
35
ያልታደልሁ
31
በረራ ለምን ተዘጋ
31
ለምን ጠፋሁ
30
ጉድ ሰራችኝ
28
በጓደኛዉ ቀና
28
እሚገርም ጨዋታ
25
የፋሲጋ ጠላ አጠማመቅ
19
 
ዘኒ ይርጋ ይቱብ zeni yrga tube
Profile
 
Name
ዘኒ ይርጋ ይቱብ zeni yrga tube
Description
ስለኔ ህይወት
Subscribers
5.07K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
tipohosine6823 (4 minutes ago)
ወይኔ ሚስትአግብቸ አርግዣለሁ የምትለኝ ቀንናፈቀኝ
PhyBox (9 minutes ago)
ምን አይነት ጨካኝ ነው ብየ ደነግጨ ነበር፡፡ ቆንጆ ርእስ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡ በጣም በርችልን እህታችን፡፡ በሌላ ተመሳሳይ ስራ እንጠብቅሻለን፡፡
tibs247 (17 minutes ago)
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት ግን ደንግጬ ነበረ እንዴት ልጅ እንደዚህ ይላል ብዬ አሪፍ ትምህርት ነው
Eyerus5 (28 minutes ago)
በጣም ያስደስታል ያሰጋል የነ ቆንጆ የለጠፍካቸው በጣም ነዉ ምወድሽ ጨዉተ በጣም ደስ ጨዋታ ሰራሁ ከሁሉ ነገር በጣም ያስደስታል በዚህ ቀን ጦመህ ያለሽበት ቦታ ዘአብ አምላክ ይጠብቅ የእግዚአብሔር መልካም ነው ያገር ባለ ጊዜ
Dagtu-bi9ds (32 minutes ago)
ውድ ያገሬ ልጆች ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ በያላችሁበት የአላህ እዝነትና እራህመት በረካ አይለያችሁ በያላችሁበት ተደሰቱልኝ ሠላምችሁ ብዝት ዮበልላችሁ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ኡምየ ሀገራችን አላህ ሠላሟን ይመልስን ለሀገራችን አላህ ያብቃን (ጠንካራ ሁኑ ተወከሉ አላሏህ ተስፍ አንቁረጥ ቻይና ትግስተኛ ሁኑ ለ
Astertube23 (46 minutes ago)
ሠላም ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበርን በጣም ጥሩ ነው በርች
zskitchenethio7784 (51 minutes ago)
ፕራንክ ሆነ እንጂ መጀመሪያ አናዶኝ ነበር ግን ይሄ አይደረግም ማለት አይደለም አብዛኛው ወንድ አልላውቅም ይላል በተለይ በስደት አለም ይሄን መስማት ለሴት ልጅ በጣም ቅስም ሰባሪ ነው እህቶች እምናፈቅረውን የወደፊት የ ትዳር አጋራችንን የምንለው ሰው ፈጣሪ ባርኮ ይስጠን
adotmedia1232 (1 hour ago)
በጣም ጥሩ ስራ ነው ያገራችን ሰላም ያብዛልን
ሰላም ሰላም ሁላቹም በያላቸበት ሰላማቹ ይበዛልኝ በያላቹበት በጣም አራፍ ቆይ ታ ነበር በረቺልኝ እህቴ
zufannagn6027 (3 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ፕራንክ ነው ተመችተውኛል እናመሰግናለን ስለ መክሩ demo እኮ .... ሰላም ላገራችን ፍቅርን ለልባችን በርቺ አብረሽ በቅቤ
zuzuti-guraga-tube (4 hours ago)
ሰላም ሰላም ዘኒ እንዴት ነሽ ፕራንክ መሆኑ ጠቀመሽ እንጂ ፅንስ አስወጪ ሚል ባል ሲያስጠላ እሱ ብር እንጂ ልጅ አይፈልግም ነው ግን ፊትሽ ተለዋወጠ በሰላም ነው
hani3930 (19 hours ago)
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው እህቴ በርቺ
barekatyoutube5196 (2 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በስማም እኔ ራሱ ልቤ ትርትር ነው አሌችኝ በጌታ በርችልን እናቴ ልጅሽ በሰላም ያሰድግልሽ እግዚአብሔር እና አመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ለሁለችን ፊጣሪ ያብዘልን
yohanes2127-r4g (12 hours ago)
ለሴቶች ያስተምራል የተፈጥሮ ነገር ስለሆነ ማድረጉ እንዳለ ሁኖ ግን በጥንቃቄ መደረግ አለበት ልጅ ቀላል ነገር አይደለም በደንብ መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው ቤተሰቦች
tube-yi6vt (7 hours ago)
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበረን በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንን
TsgstFzgs (17 hours ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ በአለሽበት ሰላምሽ ይብዜልሽ ዘንዬ በርቺ በጣም ጎበዝ
senijemalyoutube6274 (2 hours ago)
Selam Selam Enkan Dehna Metash Yena Wode Betam Betam Dese Mile Koyita Nebren Enamsegnalen Leje Masewotate teru Ayidlem Fetari Yitbken
selamyoutube30 (9 hours ago)
ሠላም ወዶቼ ቡዙ ወንዶች ይሄን ነገር ያደርጋለ አሪፍ ትምህርት ነዉ ሴቶች ተጠንቀቁ
seidhalimyoutube1611 (15 hours ago)
ጥክሪ እህት ጡሩ ስራ ነው እኔንም ደምሪኝ
hawatubeETH (5 hours ago)
ሰላም ሰላም ፍቅር አንድነት መተሣሠብ ለእምየ ኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ዋው ዋውውውውውውውው በጣም ደሰ የሚል ፕራክ ነው በርቺ እህቴ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 1.70