Enat - Ethiopian food
Enat - Ethiopian food's Channel
 
 
 
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
3,820
 
ፋሶሊያ
ገንፎ
 
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
3,820
ቁርስ ምሳ እና እራት
1,127
 
Enat - Ethiopian food
Profile
 
Name
Enat - Ethiopian food
Description
Hello , 🙋‍♀️
I would like to bring to your attention , this is a channel on original Ethiopian food cooking , keeping the tradition of how food is cooked and served in Ethiopia .. this would be both educational and help everyone to adapt so that we can all experience it together . Please subscribe and press the notification to keep updates and new videos ,
Thank you for subscribing
Subscribers
183K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
enat-ethiopianfood7261 (4 minutes ago)
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቸ እኳን ደና መጣችዉ
selamhagere1579 (10 minutes ago)
እህት እጅሽ ይባረክ
tadelechagizew5192 (18 minutes ago)
በጣም በጣም ኣመስግናለሁ በጤፍ ብቻ እና ጤፍና ገብስም ደባልቄ ያንቺን ግብኣት ተከትዬ የጋገርኩት እንጀራ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ማመን ነው ያቃተኝ ብርቅ ሁኖብኝ ምጣድ በከፈትኩ ቁጥር ፎቶ እያነሳሁ በመላክ ጓደኛዬን በፎቶ ጎርፍ ጥድፍ ነው ያደረግኳት 911 ያልጠራሑት በእንጀራው ማማር ነው ብላኛለች በእውነት እግዚኣብሔር እጅሽን ይባርከው በርቺ ️🏽
veracity8968 (28 minutes ago)
በጣም ነው የወደድኩት አጅግ አመሰግናለው ! በዚህ ላይ ድምጽሽ የተረጋጋ አንደብዞዋቹ የቆጥ የባጥ አትወሪ አስፈላጌውን ነግረሽን በደንም አቅርበሽልናል። አግዚያብሔር ይባርክሽ። አከታተልሽላው ባለሙያ ነሽ!
em-il8vt (31 minutes ago)
በጣም የሚገርመኝ ዲስ ላይክ የምታደርጉት. ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ይህ ፊዲዮ ዲስ ላይክ አይገባውም ቅናት ካልሆነ ሰውን ማበረታታት ሲገባን አሳፋሪ ነው
SharkyzzRBLX (47 minutes ago)
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ !!! አያያዝሽ ብቻ ይበቃል
kelemfanta5499 (51 minutes ago)
ችሎታሽን ከነ አገላለፅሽ ወደድኩት ግልፅ ያለ አቀራረብ ተባረኪ
MeseretSerte (1 hour ago)
በጣም የሚያምር እንጀራ ነዉ እጅሽ ይባረክ እህቴ
nateyhagazit6341 (2 hour ago)
እጅስ የባረክ በጣም ቆንጆ እንጀራ በጤም ያምሬል።
marthatilahun2086 (3 hours ago)
እኔ ገና ዛሬ ነው ያዬሁት ዩቱብሽን በጣም አድናቂሽን ነኝ በጣም ጐበዝ ነሽ ተባረክ ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሽ
maremaru (4 hours ago)
እናትዬ በጣም ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ጋር በእንጀራዎችሽ እያፈዘዝሽን ነው
melatasfaw2276 (12 hours ago)
I tried this recipe in the UK and it turned out perfect! Thank you, my dear. And I also increased the fenugreek significantly, from two teaspoons to 1/2 cup. The injera smelled awesome, had good taste, and was extra soft. Thank You so so much. Keep sharing, please!
EthiopianKitchen (13 hours ago)
እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ ውዴ
amanawit1598 (6 hours ago)
እድሜ፡ላንቺ፡ለዘመድ፡ወዳጅ፡ሁሉ፡ማከፋፈል፡ጀመርኩ፡እኮ፡ወግ፡ደርሶኝ።በርቺ።
ሐናሐና-ቘ3ከ (1 hours ago)
እጅሽ ይባረክ እንዴት ያምርራል የኔውድ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
korebmount1203 (12 hours ago)
ባለሙያ ተባረኪ እርጋታሽ አገላለፅሽ ግሩም ነው በርቺልን
እንጀራ ይወጣልሽ አቦ ደስ ሲል ️
ethiopia1st209 (19 hours ago)
Maedesh hulem mulu yehun kelib balemuya nesh,tebareki ehetachen!
myheromelsegultigrye7186 (21 hours ago)
እጅሽ ይባረክ እዉነት ምርጥ እንጀራ ሆነልኝ ተባረኪ አሬፍ ነዉ ይሄ በጣም ቀላል እና ምርጥ።
lulitemengiste8638 (15 hours ago)
I love the way explain
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.10 applyHTML finish at: 2.50