Wow Ethiopian Food
Wow Ethiopian Food's Channel
 
 
እንቁላል እንዴት እንቀቅል
852
injera የሩዝ እንጀራ ቁ,3 Ethiopia food
699
 
Anebabero
Kocho
Bread
Injera
Ethiopian food
Ethiopian food
 
Profile
 
Name
Wow Ethiopian Food
Description
Welcome to Wow Ethio Food where I will be sharing some of my recipes with you guys hope you enjoy please like and subscribe!
Subscribers
28.1K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
WowEthiopianfood2018 (3 minutes ago)
የእንጀራ እርሾ አዘገጃጀት https://youtu.be/wJ0ZniQeHUU
almazteklemikael5257 (10 minutes ago)
በጣም ነው የተደሰትኩኝ። ባልሽን መሰረት ሰርቼው ምን የመሰለ እንጀራ ንው ያገኘሁት ቤተሰቦቼ ሁሉ ዛሬ ተለየብን በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ድሮ ደረቅ ነበር አሁን ግን ለሰለሰ የጨመርሽው ነገር አለ ብሎ ጠየቁኝ እኔም ምነው አልጣፈጣችሁም ስላቸው አይ እስከዛሬ የት ነበር እንዲህ ዓይነት እንጀራ ሲሉኝ መልሴ ለሁሉም ጊዜ አለው ነበር ያአልኩት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልሽ። ለብቻየ ልጠቀም አላልሽም ለወገኔም ያአለኝን ላአካፍል ብለሽ አሳየሽን ኢትዮጲያዊ ማለት ይህ ነው እኔ ጥሩ ነገር እንዳገኘሁ ወገኔም ይጠቀም ማለት ብሎ ማሰብ ታላቅነትን ብልህነትን ነው የሚአሳየው እና በርቺ።
getachewselassie7137 (18 minutes ago)
እውቀት፡ያለሽ፡ጎበዝ፡እናት፡ነሽ። በዘዴ፡ልጆችሺን፡ጠቃሚ፡ምግቦችን፡አዘጋጂተሽ፡ትመግቢአለሽ።ለአኛም፡ስላካፈልሺን፡እግዜር፡ይስጥልን፡ተባረኪ።
berryberry2124 (27 minutes ago)
ወይ እህቴ አረ እጅሽ ይባረክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ተልባ መእንጀራ ሲጋገር ለጤና በጣም ጥሩ የን እህት አረ ተባረኪ ሰሌም እንዲሁም ጤና ጥናሽ የበዛ ይሁን እድሜሽን አርዝሞልኝትምህርትሽን ለመቀበል ያብቃኝ
WowEthiopianfood2018 (31 minutes ago)
Flaxseed benefits
sololiyaambo941 (46 minutes ago)
በጣም ድንቅ የሆነች አሰተማሪ ብቻ ሳትሆን አእምሮችን አዲሰ ነገር መልመድን ያሰተምራል።
saba2166 (52 minutes ago)
ተልባ ለጤና ብዙ ጥቅም አለው: new great idea በጣም አሪፍ ነው ! በርቺ
ሁሉንቻይ07 (1 hour ago)
እጅሽ ይባረክ እኔ ተልባ በጣም በፍቅር ነው ምወደው በንጀራ እንደሚጋገር ግን አላቅም ነበር እና ሞክሬው እንጀራዬን በጣም ነው ያለሰልሰልኝ ልጆቼም እንጀራው ሲለሰልስ በፍቅር መብላት ጀመሩ አመሰግናለሁ በጣም።
eheteabebe9059 (2 hour ago)
ቀረራ አለመድፋትሽ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም በውሀ ሊሟሙ የሚችሉትን ቫይታሚን ቢ በአግባቡ ተጠቅመሻል፣እንጀራሽም ቆንጆ ነው።
rosetteesso8244 (3 hours ago)
በተልባ እንጀራ ሲጋገር አላውቅም ነበር
zinashalemayhu5961 (19 hours ago)
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ እንጀራ ወጣልኝ ልስልስ ያለ በጥም ነው ድረስ ያለኝ እና በርቺ እጅሽ ይባረክ
sdym7178 (11 hours ago)
Perfect idea, please help diabetic people who has problems eating carbohydrates by adding fiber food such as flax and chi seed to bake injera since it lower the absorption of carb to the system, very enlightened idea my sister!!
Alemye777 (15 hours ago)
ጎበዝ ነሽ በርች ሁሌም አሪፍ አሰራር ስለምታሳይን እናመሰግናለን
marthagelaye6157 (22 hours ago)
ለመጀመርያ ግዜ ሳይሽ የሚገርም ነው ተልባ በንጀራ እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኛለው
eph9907 (22 hours ago)
ጥሩና የተለየ እንዲሁ ከተለያየ የእህል አይነት አዘጋጅተሽ ያሳሽን የእንጀራ አይነት በጣም
alemhailemariam3682 (10 hours ago)
የጥበብ ሁሉ ጌታ ዘመንሸ ይባረክ በረች ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ
elizabethgiorgis7003 (2 hours ago)
የማናውቀው እሳወቃችሁ ነው በጣም ደስ ይላል ።ሁላችሁም በረቱ እጀራ ስበላ ድርቀት ይይዘኝ ነበር አሁን ዘዴ መጣ ለጤና ከነ ጥቅሙ ። አመሰግናለሁ!
RediatDestalifestyle (6 hours ago)
በጣም ነው የሚያምረው ተልባ ብዙ ጥቅም አለው ፣ እኔ እራሴ አሁን መጨመር ጀምሪያለ በጣም ነው የወደድኩት እናመስግናለን የኔ ውድ
gondarethiopia7566 (13 hours ago)
ተባረኪ በጣም ቆንጆና ምርጥ እንጀራ ነው እኔ በጣም ሞክሬእለሁ ግን እማዬ እንደ እንቺ አይሆንም እጅሽን ይባርክ ብያለሁ ሼር አድርጌእለሁ ️️️️️
sefefechbitew9382 (15 hours ago)
በጣም ሚያምረዉ እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክራለሁኝ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 1.90