Profile
Name
zedo Tube
Description
ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች እንኩአን ወደ ዜዶ ዩቱብ ቻናል በደና መጡ ሁለገብ የሆኑ በጣም ቆንጆ ቆንጆ የምግብ አሰራሮችን እንዲሁም አንዳንድ ቦታዎችን አሳያችዋለው ከሀይማኖትና ከዘር የነፃ ሁለገብ ቻናል ነው ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ አመሰግናለው
Subscribers
5.81K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
samrisamri1217
(4 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ ዜድየ ውዴ በጣም ደስ ይላል ፅናት በማምለጧ የኔ ምሰኬን ጎበዝ በርች
|
![]() |
FghhVhjj-n7d
(9 minutes ago)
በጣም ደስ ብሎኛል ፅናትዬ ስለተፈታች
|
![]() |
meseret5
(17 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመሠግን ዜድየ እንኳ ደና መጣሽ የሱሲ ሲራ መጋለጥ እንድት ደስ ይላልል ፅናት ማምለጥ ማነው እንደኒ ደስ ያለው በርች እማ አቀራረብ ዋውው
|
![]() |
Hayat-b8j
(28 minutes ago)
ደሥብለኛልፅናት ሥላመለጠች
|
![]() |
yeshimola-gg5qt
(32 minutes ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኘ ዜድዬ ኪራ የፅናት ብቻ ይሆናል በመጨሻ ዜድዬ ጎበዝ በርች
|
![]() |
meseretendalew1626
(47 minutes ago)
ዜድ በጣም ጉበዝ በርችልኝ
|
![]() |
tigtube2793
(51 minutes ago)
የሶሲ ክፋት የቤት መሽቀዳደም ሳናድዱ አምልጣ መታ እጅ ባፍ አስጫነቻቸዉ ጽናት ኪራም ለጽናት ሲል በአባቷ ሳይፈልግ ቀለበት ላስር ነበረ አሁንም ድጋሜ ሿሾ ሊሰሩት ሲሉ ደረሰችለት ፍቅር በተግባር እድህ ነው
|
![]() |
Danshalomneba
(2 hour ago)
በጣም ደስ ይላል አንድ ሰው እየፈመሰ ነው። እጅግ ደስ ብሎናል። ለጽናት ድራማ ዘውድ የደፋሽበት ጎበዝ ጋዜጠኛ ምርጥ ነው አቀራረብሽ ይገባሻል። እንዲህና የወደዱትን ነገር ጊዜ ሰጥቶ በጽናት ጽናትን በትጋት መሥራት እንዲህ ያለ ዋጋ ይከፍላል የምን ላይቭ ላይ ጊዜ ማጥፋት ነው። ጥሩ ሥራ ነው።
|
![]() |
የፍቅርቤት-23
(2 hour ago)
ዜድየ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ይች ሶሲ የተመታች ልጅ አሳገተቻት ፅናትን ግን አመለጠች ጀግና
|
![]() |
asmarech21
(2 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹሁ የፅናት ድራማ ተከታታዮች ፅናት ከእግተዋ ስላመለጠችና ሶሲን ስላሳፈረቻት እጅግ ደስ ብሎኛል የምር ቤቲ ደግሞ ራስ ወዳድ ናት ፅናት ጠፍታ ጭራሽ አግባኝ ስትል አለማፈር ጉድ አይ አለመታደል ሰው ጠፍቶ እንዴት ስለ ጊዜዊ ደስታ ያስባል ልክ እንደ ቤቲ ራስ ወዳዶችን ልቦና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በርችልኝ ውዴ ቀጥይበት ደስ የሚል አቀራረብ ነው ዜድየ ውድ
|
![]() |
merry-2121
(15 hours ago)
እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ በርችልኝ የዛሬው በጣም ደስ የሚል ነው ፅንትዬ አመለጠች ቤት ገባች የሶሲ ክፋት ፈጣጣ
|
![]() |
ፅጌማሪያምቁጭት
(18 hours ago)
ቆንጆ አተራረክ as usual
|
![]() |
asiku-e7z
(2 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዜድዬ ዛሬ ደስ ይላል የሁለቱ እራስ ወዳድነት ግን ከሰውነት ተራ አውጥቷቸዋል .ጽናት ታስራም እርግዝናው አይመለከትም በሚል ተጋፈጠችው
|
![]() |
kerkim5305
(3 hours ago)
ኪራ እንቅልፍም ምግብም አጥቶ ከረሟል አሁን የፅናትን አለመኖረ ትንሸ ያይ ይሆን ሰላሙ ያለው ከፅናት ነው ዋውውው በርች ጎበዝ ደሰ የሚል ቆይታ አጋችው ጥሩ ነው ፍራሸ ሰጥቷታል አንዳንዶች አይሰጡመ እኮ ሆሆሆሆሆ
|
![]() |
gunatube12
(18 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ Zediye ውድ ጥሩ እና የተመጠነ አቀራረብ ነው ዛሬ ይለያል. የሶሲ እቅድ ከሸፈ ጽናት ካለችበት ስቃይ ስለወጣች ደስ ብሎናል እንኳንም አመለጠች ፣ በስቃይም ቢሆንም ስትታገል ቆይታ ነበር ጥረቷ ተሳክቶላታል
|
![]() |
ለዛdrama
(9 hours ago)
ዜዶ እንኳን ደህና መጣሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ
|
![]() |
Dagtu-bi9ds
(11 hours ago)
ዜድ አንደቴነሽ ስመ ቀይሬ ተጠፍፍን ኪራ ን ጨንቆታል
|
![]() |
kimema122
(11 hours ago)
ሶሶሲና ቤቲ አልተሳካላችሁም አይዟችችሁ በፍቅር በጉቦ የለም
|
![]() |
seblekasane
(1 hours ago)
ሰላም ናችው ዜዶና ቤተሰቦቻችን እዴት ናችው እግዚአብሔር ይመስገን ነውጅ አላችው ድራማውስ ምደረጃደረሰ ስለማልከታተል ለመፃፍኳ አቃተኝ ያላየሁትን ነገር ምንከምን ላድርግና ልፃፍ ወይኔ ኧረ ተው አዳድግዜ ከናተም ድራማ ነገር ካላችው ቀላቅሉበት እና እንሳቅ
|
![]() |
taswanish88titi
(21 hours ago)
|
Add comment