Profile
Name
EBC
Description
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) is a 24 hour working public media.
Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television, Radio and Internet.
Subscribers
1.81M
Subscriptions
Friends (12)
Channel Comments
![]() |
gebrhanabalcha1676
(3 minutes ago)
የእኔ አንበሳ በቃ ዛሬ ከስሜቴ በላይ የሆነ የአገሪቱን ሁለተናዊነትን ጥያቄ እና መልስን ለምክር ቤቱ በመስጠታቸው በእውነት ይህ አእምሮቸው ብሩህ ልብቸው ርህሩህ የሆኑ ጠቅላይ ሚ/ር ሌት ተቀን ለሀገራችን እየሰሩ ያሉ በጉቦ በምልጃ ማንም ሊያማልላቸው የማቸል መሆናቸውን ከቅርብ ርቀት እየተከታተልኩኝነኝ በመሆኔ በአገሬ ስም ኮርቻለሁ ታዲያ እኝን ሰው ምነው በፈጠራ ወሬ ስማቸውን የሚያጠለሽ ወሬ አልፎ አልፎ ወሬ እሰማለሁ ይህንን እንደድልድይ ሆነው ሊያሸጋግሩን በቀራጥ ስሜት ላይ የሆኑትን ከሆነ ጠቅላይ ሚ /ሩ ማገዝና ከጎንዎት አለን በማለት ሞራል መስጠት ሲገባቸው መኰነናቸው ትክክል አይደለም ስንቱ ሚሊዮነች ለማገዝ ከጎናቸው ተሰልፈናል ለምን አገሪቱ ወደ ልማት ትሄዳለች ብሎ ቅናትና ምቀኘነታቸውን ይዘው አርፈው ቢቀመጡ እኛ የኢ/ያ ህዝብ ወገኖቻቸው እናግዛቸዋለን !!!
|
![]() |
yaredabebe6689
(10 minutes ago)
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እግዚአብሔር በተጨማሪ ብርታቱን፤ሀይሉን፤ጤንነቱን፤ኢትዮጲያን ለመምራት የሚያስፈልጎትን እዉቀትና አይል ይስጦት።
|
![]() |
adrisabess1885
(17 minutes ago)
We love u Dr abey. U are so patient, humble , kind , caring , loving and peace maker. Don't give up on us. U are our first have love for your people and your country. I appreciate u and have great respect for u. God bless u. Thanks. Maria
|
![]() |
እፀገነትሐይሉ
(27 minutes ago)
ይሄ ውይይት መቼም በሳምንት በሳምንት ቢሆን ጥሩ ትምህርት እናገኝ ነበር ዳሩ ግን ምን ያደርጋል ማማረር እንጂ መማር አለመድንም ጠቅላያችን ግን በርታልን
|
![]() |
udddyydygdffggfufuhyf2374
(31 minutes ago)
ጠቅላያችን ምርጥ ስራ ነው አላህ ያግዝህ አንተ ስራ እነሱ ያውሩ መስራት እና ማውራት በጣም ይለያያል የማይስራ ለማውራት ይፈጥናል የሚስራ ለማውራት ይዘገያል ተግባር ከባድ ነው ለዛ ነው መስራት ስለማይችሁ የሚያውሩት መልካም የስራ ዘመን በርታልን
|
![]() |
girmatube551
(47 minutes ago)
Charismatic leader with wonderful knowledge.
|
![]() |
starta4678
(52 minutes ago)
Dr Abiy, your vision for my beloved country is wonderful. I will help in any way I can. Keep up your leadership!
|
![]() |
alemetcha9051
(1 hour ago)
God bless you Dr. Abiy Ahmed
|
![]() |
teruneshray9966
(1 hour ago)
Doctor. Abiy Ahmed you are truly amazing leader for all Ethiopian people
|
![]() |
genetbekele515
(2 hours ago)
እንዳንተተግዳሮትየበዛበት መሪ የለም ግን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አንተን ለማድነቅ ወይ መሞት ወይ መሄድ የለብህም እኛ እንደሱ ነው የለመደብን እኔ ግን አከብርሀለሁ እፀልይልሀለሁ በርታ
|
![]() |
kadijafati9457
(4 hours ago)
Wow abichuu I love you to abiy Nurlign abte
|
![]() |
esayasayele4862
(6 hours ago)
His analysis is reasonable and evidenced. Good job Abiy.
|
![]() |
afeworkwolde7539
(13 hours ago)
የኢትዮጵያ ውድ ልጅ አገራችን በኦርሶ አመራር ወደ ብልጽግና እንደምታመራ አልጠራጠርም የዛሬው ንግግር ደግሞ በ10ወር የተሰራው ስራና የተገኘው ውጤት ማሳያ ነው
|
![]() |
mariamm7888
(13 hours ago)
አብቹ
|
![]() |
konjitgeremew8837
(22 hours ago)
የኔ ጥበብኝ መሬ እግዛብኤር ይርድህ አይዟህ እውንት እና ንጋት እያደር ይጠናል️️
|
![]() |
fayameng532
(5 hours ago)
proud of you !!!your Excellency PM Dr Abiy Ahmed ...
|
![]() |
gezahagnwalelign2397
(6 hours ago)
እባክዎን 50 ሰከንድ ይስጡኝ
|
![]() |
tbb5294
(19 hours ago)
I really understood God loves Ethiopians. At this moment if the Leader is not you, we don’t know what would happen to Us‼️
|
![]() |
Milsmek
(19 hours ago)
proud of you !!! You are gift from Gods PM Dr Abiy Ahmed!!!! one ETHIOPIA
|
![]() |
ዘረኝነት.ጥብናት
(9 hours ago)
አላህ ያግዝህ መሪያችን ልዩ መሪ
|
Add comment