Profile
Name
Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ
Description
Subscribers
1.26K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
hayatlopez3696
(4 minutes ago)
ማሻአላህ ጓበዝ የይ/ቶ ጀግኖቺ
|
![]() |
WeynshitBelay
(9 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ በርች
|
![]() |
beteltube4132
(17 minutes ago)
እናመሰግናለን
|
![]() |
ዜድስደተኛዋ
(27 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በርቺ
|
![]() |
Azeb1
(31 minutes ago)
selam enekan dena mexash des ymil arif aserar new
|
![]() |
KokitTube
(46 minutes ago)
ዋው፣ አሜን
|
![]() |
WorkiyWase
(51 minutes ago)
እጂሽ ይባረክ
|
![]() |
ABGe-sr8yk
(2 hour ago)
አግዚአብሔር ይማሰገኝ በክርስቶስ ሰለምፈቅረ የሰማን ዋዋዋዋዋዋ በጣምምረጥ አሰረረ ምረጥ የድሬ አሰረረረ በሰቾ
|
![]() |
saraazanawtube
(2 hour ago)
ቀርቺ እናመሠግናለን
|
![]() |
የአባቶችምክር
(3 hours ago)
አሪፍ ነዉ
|
![]() |
temimatube
(8 hours ago)
ዋው
|
![]() |
Davide_Tube
(12 hours ago)
አሪፍ
|
![]() |
asttube7320
(8 hours ago)
wowwww gobez berchi wude
|
![]() |
HabtamHata
(21 hours ago)
ሰላም ደላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽ እና የምታውቂውን ሙያሽን ወደኛ ስላካፈልሽን ከልቤ ነው የማመሰግንሽበርች እህቴ እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
Senayit28
(7 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እናታችን ዋው ዋው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
|
![]() |
sartytube3178
(17 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን በርች የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ በርች
|
![]() |
salamahkarkaba3475
(6 hours ago)
ዋውውው የኔዋ ባለሞያ ሠላም ሠላም የኔ ዉድ ሠላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርችልኝ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እኛም የስደት ሂወት በቃ ይበለን
|
![]() |
zementube21
(13 hours ago)
ባለሙያ
|
![]() |
barekatyoutube5196
(21 hours ago)
ዋውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋው ምራጥ አሰራር ነው እና አመሰግናለን በርችልኝ ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን
|
![]() |
Hiwetyirga
(4 hours ago)
ዋው ሲያምር
|
Add comment