Bint Nur (ቢንት ኑር) ቱዩብ
Bint Nur (ቢንት ኑር) ቱዩብ's Channel
 
 
 
ኑር ኑር
ኑር ኑር
ኑር ኑር
ኑር ኑር
ግሩፕ
ግሩፕ
rahmet
rahma
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
ኑር
 
Bint Nur (ቢንት ኑር) ቱዩብ
Profile
 
Name
Bint Nur (ቢንት ኑር) ቱዩብ
Description
የምወዳችሁ የሀገሬ ልጆች በቅንነት አሳደጉኝ ቻናሌን ላይክ👍 ሼር ሰብስክራይብ ማረግን እንዳትረሱ
Subscribers
1.8K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
seadatube6699 (3 minutes ago)
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺ
monaleshm1218 (10 minutes ago)
ውድ እንኳን በሰላም መጣሸ
rukitube3235 (18 minutes ago)
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መልሽ አሁን ቪዲዮ አይተሽ ኑራዬ
Heraney (28 minutes ago)
ሰላም እህት እንካን ሰላም መጣሽ
selamtube1319 (31 minutes ago)
ሰላም እህታችን እውነት ነው ፍቅር የያዘው ወይም የተያዘ ከፊቱ ያስተውቃል እና ይሄ ግልፅ ነው በርቺልኝ
zharaessa1248 (46 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱሁ ብንት ኑርየ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ደስ የሚልና ሀሪፍ የሆነ ቆይታ ነበረን በርቺልኝ የኔ መልካም ፈኪየ በጣም ደስ ይላል በርቺልኝ በቀጣይ በአድስ ቢድወና ርዕስ እጠብቅሻለሁ
merontube7105 (51 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ይሆን ሰላም ለአገራችን ለምድራችን ለኢትዮጵያ ይሆኑ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አስተማሪ የሆነ ርዕስ ነው በአዲስ እስከ መልካም ጊዜ ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር
saniatube2360 (2 hour ago)
እግዚአብሄር ይመሰገን እህታችንንን እንኳን ደናና መጣሸ ፊኪ ምረጥ ልጅ ናት የምረ ትንሸ ችኩልነት አለባት እንጂ ምረጥ ልጅ ነች አህሙ ሳያመልጣት ብታረገው
አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ዴህና መጣሽ ውዴ አሪፍ ቆይታነበር ዋው ዴሥይላልበርችውዴ በቀጣይ ቪድወ እጠብቃለን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱሁብንትኑርየ እንኳን ደህናመጣሺ በጣም ደስየሚልና ሀሪየሆነቆይታነበረን በርቺልኝየኔ መልካም ፈኪየበጣም ደስይላልበርቺልኝበቀጣይበአድስ
susu21 (13 hours ago)
Kkkkkkkkkkkk አብርሸና እሩታ ነበሩ የርሳቺሁ መክፈቻ አሁን ደህሞ አህሙና ፈክሃ ሆነ ክክክክክክክ ይመቻቺሁ አቦ በርቺልኝ ጠንቅርልኝ በርቺ ማናዬ በርቺ ጠንቅርልኝ ለሀገራቭህን ሷላምን አብዝቶ ያምጣልን በርቺ
Alemtube-x6g (6 hours ago)
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ በያላቸ፩በት ቢትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ አው በጣም ደስ ይላል የሰው ደስታ የሚያስደስት ነገር የለም ፍቅራችው ይጨምር ላቸው
ZabibaAbdallah (10 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
HAWAYIMAMABEGAZ (12 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን የነበረን ቆይታሀሪፍነው ስለነበረን ቆይታ እናናመሰግናለ
zafran-A-tube (15 hours ago)
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ውደ እንኳን ደህና መጣሽ ።ጉድ የምን ውደታ ነው ሳይጋቡ ቱ
fafi-sayintwa (14 hours ago)
አስለሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስላም ፍቅር ለሀገራችንን ሀገራችንን ስላም ፍቅር ያምጣልን ሁሉም ነገር በሀገር ያምራልና
በትች ማምየ
tube-sy8iv (16 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሚዲያ የሚወጣ ሰው ማመን ከባድ ነው
አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሁ ዋውውውውውው መሸአላህመሸአላህ ሠብራይዝዝዝ አረገችውውውው መሸአላህመሸአላህ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.40