Profile
Name
Ekram Yemame
Description
Subscribers
2.73K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
eeee8580
(3 minutes ago)
እውነት በጣም ያሳዝናኝ እንዴት ነው ጥፈተኛ የምትሆነው ደፈራ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናት በጣም ታሳዝናለኝ አይ በሰውም ሀ ገር መደፈር በጣም ይገርማማል በጣም ያማል አይይይ
|
![]() |
kabeerayoutube
(10 minutes ago)
የትኛው ነገር ማስተዋል ያለ ሰው ስንሆን የትኛውንም አይነት ነገሮችን በቀላል መንገድ ማስተካከል የምንችላቸው ነገሮች ይኖራሉ ብዬ ነው ማስበው መሻሻል ነው
|
![]() |
ቅመሞነኝስደተኛዋ
(18 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ በጣም ያሳዝናል በእውነት ከልብ እናመስግናለን በተለያዩ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ
|
![]() |
fantayebara8435
(27 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍፍ እቤት ጭክኔ እፍፍፍፍፍፍ
|
![]() |
HiwatykeduserufiallijHiwat
(32 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን በእውነት እች ልጂ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሀቢባ ግን ጥፋት ያለባት አይመስለኝም እውነቶን ነው ፖሊስ ጣብያ ነው መሄድ ያለባት
|
![]() |
Alamwegid
(46 minutes ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁሰላምሽይብዛልኝውህእህቴማሻላክበጣምጥሩቆይታነበረንእናመሰግናለንእድሜናጤናአብዝቶይስጥሽእህቴበርችልኝ
|
![]() |
konjonesh
(51 minutes ago)
ስላምሽ ይብዛ ከባድ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው እንጂ ከባድ ነው
|
![]() |
ዝናሽቱዩብz
(2 hour ago)
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን ሰላምሽን ይብዛልኝ ግን እደው በየቦታ የልታወቁ በጣም ብዙ አሉ የሚደፈሩ ሚድያላይ ያልወጡ እህህህህህህህ
|
![]() |
FIREHIWOTTUBE-c9t
(2 hour ago)
በናታችሁ ፎቶዋን አታድርጉባት እህት የራስሽን ድምፅ ብቻ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው በዛ ላይ ስለ ብሔር ለምን ታወራላችሁ እዚህ ላይ ?በተረፈ ፈጣሪ ይድረስላት እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን በርች
|
![]() |
BanchiYetewahidoLiji
(3 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳእርልን በርችልን ውዴ
|
![]() |
firehiwotሁለገብmedia
(17 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልን ቀጣይ በሌላ አድስ ስራ እንጠብቅሻለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
|
![]() |
Eyerus5
(18 hours ago)
ሰላም ሰላም ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እግዚአበሔ ደመሰገን ሰላምሸ ደብዛልኝ በክርሰቶሰ ውደ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም ደሰ የሚል ቆደታ ነበር
|
![]() |
yenantw21
(21 hours ago)
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው ሀሉመሰ ነገር የሚከናወነው በእርሱ ነው።
|
![]() |
ሀለበRamahasan-uq8qd
(14 hours ago)
አሰለም አሌኩም ዎረመቱለህ ዎባረከቱ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት አለህ የግዚሽ ሀገረችን ሰለም የርግልን በዱአ በፅሎት አንረስ በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ
|
![]() |
Minitewabeፍቅር
(6 hours ago)
በነገራችን ላይ አብዛኛው ጊዜ ሚዲያው ከእውነት ብዙ ነገሮች ይመጣሉ አምነሽ መጠቀም ደግሞ መቀበል ደግሞ ግድ ነው ይመስለናል
|
![]() |
zewdneshtadese
(19 hours ago)
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በጣም ደስስ
|
![]() |
fasiga
(4 hours ago)
የኔማር ቆጆሁነሻል ዋዉልብሱበጣምአምሮብሻል ላምሳቀናተኛአትስሙአቸዉ ፈታበሉ አለባበስሽ እሱምጎበዝነዉ አለመገላለጥሽ አሉጅ በፓት የሚወጡ ሲያስጠሉ
|
![]() |
tgtgtube5346
(5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ከባድ ነው አይ ስደት
|
![]() |
fatumaahmedseid
(22 hours ago)
አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንኢክሩዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንደዉ አላህ ባለንበት አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ሠዎች አላህ ይጠብቀን
|
![]() |
meseretube
(20 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገንሰላም ሰላም ይብዛ ዉድ እንኳንደህና መጣሽ እህት በርችልኝ ስላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁን በስደት ያላችሁ እህት ዉንድሞቸ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
|
Add comment