Profile
Name
ደግሰው Degsew tube
Description
እንኩዋን ወደ ደግ ሰው የዩቱብ ቻናል በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል አስተማሪና ቁም ነገር ያላቸውን ስራዎች ወደ እናንተ አቀርባለሁ። እንደ ቻናሉና እንደ ስሙ ተግባሩም በአይን የሚታይ ስራ እንዲሆን ፈጣሪ ይርዳኝ። እናንተም ብርታቴ ትሆኑልኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ደግ ሰው ሁኑ ደጎችን ደግፉ።
Welcome to the Good Man YouTube Channel. In this channel I present to you the teacher and the important work. May the Creator help me to be a visible work, as the channel and its function. I respectfully ask that you be my strength. Be kind and supportive.
Welcome to the Good Man YouTube Channel. In this channel I present to you the teacher and the important work. May the Creator help me to be a visible work, as the channel and its function. I respectfully ask that you be my strength. Be kind and supportive.
Subscribers
2.35K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
usluyoneysreiswxzvhypgh
(4 minutes ago)
great content i enjoyed watching it here i wish you luck
|
![]() |
RahmuTube
(9 minutes ago)
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሩ ኢሻላይ አብረን ተጋግዘን እናድጋለን ተስፋ አትቁረጡ በትግስት ብዙ ነገር እናገኛለን ሶብር አርገን ከሰራን ሁሉም ቀላል ነው አብሽሩ እንበርታ አድ ሆነን በቅንነት አንስራ ቅንነት ለራስ ነው
|
![]() |
amarech-tilahun
(18 minutes ago)
ከራስ በላይ ንፍስ ይባላል እና ራሳችንን ስንወድ ና ለራሳችን ክብር ሲኖረን ነው ሌሎችን የምንወደው የምናከብረው ስለዚህ ራሳችንን እንውደድ እናክብር አቡ ማሂር ልኮኝ ነው
|
![]() |
Tube-zk1oq
(28 minutes ago)
ሰላም ሰላም በጣም አሪፍ ነው ሀገራችንን የሚገልፅ ነው አቀራረቡም በጣም የታመቼ ነው አወን ሁሌም ቢሆን ለሰው ትምህርት የሚሰጡ ቪድወችን ብንሰራ ተወዳጅነት ይኖረናል አሪዥ አቀራረብ ነው
|
![]() |
deenislammatbaq4422
(31 minutes ago)
Thanks for sharing stay conected God bless you
|
![]() |
kartaoyin1
(47 minutes ago)
91 laik Salam ️️
|
![]() |
(52 minutes ago)
አዎ እራሳችንን እንውዳልን. ያመማለት ራሳችንን ውዴታሲኖርን እንድዛው ለሊልም ክበር ፍቅር መልካምነት መተዛዘን. መተሳስበ የኖራል ማለት ነው
|
![]() |
mazy-meida
(1 hour ago)
ሰለም ደግዬ እንዴናሽልኝ ባለሽበት ሰለምሽ ይብዘልኝ የኔ ጎበዝ ልክ ብለሸል ለረሰችንም ቦተ ማስጠት ይኖርብናል ሰውን እንደ ምኖድ እንዳ ምናከብር ሁል እረሰችንም ማውደድ በረሰችን ማተማማን ይኖርብናል እኛ እረሰችን ከልወደድን ሌለውም ቦተ አይሰጠንም ከረሰችን ይጀምረል የኔ ውድ አድናቅሽ ናኝ አርፍ ቆይታ ናበር ጠክርልኝ
|
![]() |
hayattube34
(1 hour ago)
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምሺ ይብዛልኝ እህቴ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን አገር ከለሐ ሰው መኒር አይቻልም እና
|
![]() |
jemurade
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም
|
![]() |
አልፉርቃንዱሩሶች
(9 hours ago)
ሰላማችንይብዛልንበያለንበት የሀገሬልጆች ሲቀጥል ሁላችንም የራሳችንየሆነ እምነትአለን አምነታችንንልነተገበርይገባናል የየትኞቹም እምነቶች መገላለጥን አይፈቅዱም ስለዚህ ስንሰተርያምርብናል
|
![]() |
taybawalloetube9020
(7 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እራሱን የሚጠላ የለም ግን በዛው ልክ ሰውንም መውደድና ለሰው ቀና ማሰብና የሰው ደስታ የሚያስደስተው መሆን አለበት የአቡ አሚር ቤት ነን
|
![]() |
እሙበፆለት
(13 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ ይላን ሙዚቃው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የታሰሩቱንም ያስፈታልን አሜን እህት በርትተሽ ትልቅ ቦታ እደማገንሽ ተስፍ አለኝ በርችልኝ
|
![]() |
fafigogamiwa4383
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም እህት በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንንም ሰላም አላህ ያድርግልን አንድነት እና ፍቅርን አላህ ያድለን ሁላችንንም በአለንበት አላህ ይጠብቀን ከአቡ ማሂር
|
![]() |
meki_መኪ
(15 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዝህቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ደስ የሚል ነው ብዙ እጠብቃለህ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አቡ ማሂር ልኮኝ ነው
|
![]() |
WOSEN-YEANKOBER
(17 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ጤና ይሰጥልን እንኳን በሰላም መጣሸ ዋው በጣም ደሰ ይላል እውነት ሁላችንም አራሰችን እንወዳለን ግን እራሸችን ሰንወድ እረሰ ወዳድ እንዳንሆን እጠንቀቅ ባይ ነኝ ለማንኛውም ላቀረብሸልን ቪዲዮ ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን አቡ ማሂር ልኩኝ ነው እህታችን
|
![]() |
dtwello9085
(19 hours ago)
ሰላም እህት ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል አድነትን መተሳሰብን መልካምነትን አላህ ያድለን ሀገራቸእንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በያለንበት ሰላማችን ይብዛ ከአቡ ማሂር
|
![]() |
berekamidea5393
(15 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን እህታችን።ዋው ምርጥ እርእስ ነው።ሁላችንም ለራሳችን ቆንጆ እና ተወዳጅ ነን።ግን የኛ ማንነት የሚለካው በእኛ ሳይሆን በቤተሰቦቻችን በስራ በልደረቦቻችን እና በጓደኞቻችን ነው።ለማንኛውም የሌላን ተመመልከት እራስን መመርመር ወይም መፈተሽ ጥሩ ነው።ከአቡማሂር ቤት ነው የመጣነው
|
![]() |
tube9919
(22 hours ago)
ሰላም እደትነችሁ በጣም ነው ማስታወሻነቱ ለእምየ ኢትዩጱያና ለዉድ እህቴ አገረቸንንሠላም ያደረገው አቡ መሒር ለኮኙነው
|
![]() |
nardosgonderawayoutube24
(13 hours ago)
እማማ ኢትዮጵያ ️️️️
|
Add comment