Artist Amanuel Gizaw music
Artist Amanuel Gizaw music 's Channel
 
 
 
 
ጎጃም
ጎጃምም
 
 
Artist Amanuel Gizaw music
Profile
 
Name
Artist Amanuel Gizaw music
Description
ስላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በስላም መጣቹህ የአርቲስቶች ዩቱዩብ ቻናል ነው ስብስክራይብ ያድርጎ Welcome To Artist Amanual Gizaw Tube channel. We Are Here to Deliver Amazing and Quality Ethiopian Musics to you. produce , Record and Promot Quality Musics, Arrange Concerts And Help Our Artists to Get to the Next Level.፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
እንኳን ወደ አርቲስት አማኑኤል ግዛው ቱዩብ በሰላም መጡ። እጅግ ማራኪና ውብ የሆኑ አገራዊ ሙዚቃዎችን ልናቀርብልዎ ከዚህ ተገኝተናል። ደረጃቸውን የጠበቁ ሙዚቃዎችን እናዘጋጃለን፣ እንቀርፃለን፣ እናስተዋውቅለዎታለን። በተጨማሪም ኮንሰርቶችን በማዘጋጀት አርቱን( ጥበቡን) ወደ ተሻለ ደረጃ እናደርሳለን ። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜዎችን የሚማሩበት ዩቱዩብ ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን ይከታተሉ ። አርቲስት አማኑኤል ግዛው። የጥበብ አጋርዎ.Eithopian Music. Music 🎶

Subscribers
7.28K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
ዘውድየሀሌ (3 minutes ago)
ጀግናው አበበ ካሴእስከ ቤተሰቦችህ ዋጋየከፈልከው ለሀገርና ለወገን ነፃነት ነውና መድሀኒአለ የአንተንና የቤተሰቦችህን ነፍስ በአፀደገነት ያስቀምጥልን የኔጀግና ድል ድል ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ
AtkiletNegash (10 minutes ago)
ጀግናዉ የድሉ ባለቤት የተገፋዉ አሳረኛዉ ፋኖ ግፋበለዉና በድል እንኑር ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ ለሀገሬ መሬት አብቅቶኛል
sofya-r3k (17 minutes ago)
ድል ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ አላህ ይጠብቅቺሁ
Dereseaschalew (28 minutes ago)
ጀግናው አበበ ካሴ ለሞቱ የማይፈራ የነፃነት ታጋይ
AtikletZewdu-g2x (31 minutes ago)
ድል ለአማራ ፋኖ እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ
BusyLine-d1n (46 minutes ago)
እስከዚች ሥአት እንኳን ጠብቀህን ቢሆንሥ
zionzion7109 (51 minutes ago)
አንድ አማራ = አንድ ኢትዮጵያ
dessalegnetelele7553 (1 hour ago)
Thank you Kibirt Ethiopia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt.
lilibelay8821 (2 hour ago)
ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን
MariamAhmad-uz3je (2 hours ago)
ድል ለፋኖ ለጀግናዉ ፋኖ ድል ለፋኖ
lulitlula4290 (8 hours ago)
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እኔም አብሬ ነው ያስነካሁት
AlemGedefa-cm4wk (8 hours ago)
ድል ለአማራ ልጅ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
dessalegnetelele7553 (6 hours ago)
Go head pure Ethioian people.
DdSdd-h2u (11 hours ago)
ፍኖ ሥወዳችሁፈጣሪከናተይሁን
TarikPictures-bp1mw (14 hours ago)
ጀግናችን አቤ ነፍስህን በአፀዴ ገነት ያኑራት
konjonesh (20 hours ago)
ስላም ስላም ወንድሜችን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስላም ፍቅር አንድነቱን ያምጣልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ
yenemarGrace1 (12 hours ago)
ሰላም አማንዬ ሰላም ነህ ወይ ሰላምህ ባለህበት ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚል ባህል ያለን ኩሮዎች ነን እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
emukal (22 hours ago)
ነፍስህ ይማረው እኔስ ድምፁን ስሰማው አንጀቴ ይላወሳል ከቶ ምን ውስጥህ ምናለ አንተ ጀግና
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.50 main response parse finish at: 1.00 getAdditionalSections finish at: 1.40 applyHTML finish at: 2.80