Profile
Name
ቲጂ -TG Tube
Description
Welcome to my channel if you subscribe my channel you get more benefits.
እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጡ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጡ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
Subscribers
4.16K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
tigesttadesse1215
(3 minutes ago)
እውነት በትክክል አሪፍና የሚበረታታ ሙረጃ ነው ፓስፓርት ጊዜው አልቆ ለማሳደስኮ ስንት ጊዜ እንደሚፈጅበት ብታውቁ አሪፍ መልዕክት ነው በርችልን እናመሰግናለን እህታችን
|
![]() |
Tube-wd1mf
(9 minutes ago)
አግዚአብሔር የመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ እህች አዉነት ነው በአሆን ስዓት በጣም ከባዳ ነው የ ፓሰፖርት ነገር በች አግዚአብሔር ይርዳን እንጅ ከባዳ ነው
|
![]() |
zehara5
(17 minutes ago)
ሰላም ሰላም ውድ ና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ይድረስልን ትክክል አሪፍ መረጃ ነው እንደዚህ ጠቃሚ የሆነ ነገር ሼር መደራረግ አሪፍ ነው ይጠቅመናል ውዶቼ
|
![]() |
fayizamohammed
(28 minutes ago)
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እህታችን ሰላምናፍቅርን ያብዛልን አሪፍቆይታነበረ በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችን ሰላምአላህ ያድርግልንሰላም ለህዝባችን ይሁን
|
![]() |
barekatyoutube5196
(31 minutes ago)
ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም። እውነትሽ ነው እግዚአብሔር የሰው ልብ ይመልስልን እጁ ሰው በአሁኑ ሰአት ምን መታማኛ ያለም እና አመሰግናለን
|
![]() |
አወልፎዜዩቶብ
(47 minutes ago)
ሰላምስላም አህታችን አንኮን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ መረጃነው ያሰማሽን ማሻአላህ ውደ አገራችንን ሰላሙን ይመልስልን ፈጣሪ ሰላም ለስው ልጅ በሙሉ
|
![]() |
ለይላዩቱብ
(51 minutes ago)
ሰለም ሰለም ሰለምሺ ይብዘ አህለን ወሰህን እንኳን በሰለም ማጠቹ አርህፍ ቆይተ ነብር በሩቱ️
|
![]() |
ZinuMuhaba
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም ቲጅየ በርች በጣም እናመሠግናለን አሪፍ መረጃ ነው ቀጥይበት ከአንች ብዙ እብቃለን
|
![]() |
mesitube8396
(2 hour ago)
ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩቆይታ ነበር ስለፓስቧርት የሰጠሽን መረጃ እናመሠግናለን እና በርችልን አገራችን ሰላም ያድርግልን ወቶከመቅረት እግዚያብሔር ይጠብቀን
|
![]() |
luluabtube5437
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳንደህናመጣሺ ለነበረንቆይታ እናመሰግናለን ሀገራችንንንሰላምያርግልን በያለንበት ሰላምእንሁንን
|
![]() |
habitayetubi
(14 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ ጠቃሜ መረጃ ነው አመሰግናለሁ
|
![]() |
alemyetube-
(7 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋው በጣም ቆንጆ አሪፍ መረጃ ነው ያካፍሉ እናመሰግንሀለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
ekramyoutube7133
(20 hours ago)
ደስ የሚል ነገር ነው ያቀረብሽልን በርቺ ውድ ሰው በያለበት ፍቅር ሰላም ተመኘሁ እስፖርት አፍቃሪወቺ በሉ ተፍተፍ
|
![]() |
Simegngoshu21
(14 hours ago)
ሰላም ሰላም ማማየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ዋውውው እግዚያብሔር ያክብርሽ አሪፍ መረጃ ነው በርች
|
![]() |
kidist-cd7gz2ut3e
(21 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለው ውዴ አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ትክክል ነሽ እኛ የምንኖረው ለወገኖቻችን እና ለቤተሰብ ነው ብቻ እግዚአብሔር ያግዘን
|
![]() |
weyni2816
(13 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን
|
![]() |
ABdulAziz-rn3kf
(21 hours ago)
ሰላም ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይቤዛ አይይይ የፖስፖርት ነገር ግራ የሚያጋባ ነው አድካሚ ነው
|
![]() |
በላይነሽየደብረታቦርየቱብ
(18 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አመሰግናለሁ
|
![]() |
qorontosmedia
(19 hours ago)
ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን የነሳሽው ሀሳብ እና የሰጠሺን መረጃ ጠቃሚ ነው። ስለቆይታችን አመሰግናለሁ። በርቺ
|
![]() |
ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
(16 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እደት ነሽ እንኳን በሰላም በጤና መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
|
Add comment